Page 1 of 1

6 Amhara Generals resigned from OPDO lead ENDF Abiy Army

Posted: 03 Jun 2025, 15:11
by sarcasm
ሰበር ዜና ‼️

6 ከፍተኛ የ Abiy Ahmed Ali ወታደራዊ መኮንኖች [ጀነራሎች] የኣብዪ ኣሕመድ ኣገዛዝን ጥለው ወጡ።

1) ብ/ጀነራል ማርየ በየነ
2) ብ/ጀነራል ኣበበ በየነ
3) ብ/ጀነራል ዳዊት ወልደሰንበት
4) ብ/ጀነራል ካሳ ደምሌ
5) ብ/ጀንራል ኣለሙ ኣየለ
6) ብ/ጀነራል ሲሳይ ውብለኔ

Re: 6 Amhara Generals resigned from OPDO lead ENDF Abiy Army

Posted: 07 Jun 2025, 11:38
by sarcasm
በመፍረስ ላይ ያለው በኢትዮዽያ ስም የሚጠራ የኦህዴድ ብልጽግና መከላከያ ፈርሶ፣ ኢትዮጵያዊያን በሚወክል መልኩ እስካልተገነባ ድረስ ፣ ትጥቅ መፍታት ሳይሆን ይበልጥ መታጠቅ ነው መፍቲሄው