Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11140
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 03 Jun 2025, 15:11
ሰበር ዜና
6 ከፍተኛ የ Abiy Ahmed Ali ወታደራዊ መኮንኖች [ጀነራሎች] የኣብዪ ኣሕመድ ኣገዛዝን ጥለው ወጡ።
1) ብ/ጀነራል ማርየ በየነ
2) ብ/ጀነራል ኣበበ በየነ
3) ብ/ጀነራል ዳዊት ወልደሰንበት
4) ብ/ጀነራል ካሳ ደምሌ
5) ብ/ጀንራል ኣለሙ ኣየለ
6) ብ/ጀነራል ሲሳይ ውብለኔ
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11140
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 07 Jun 2025, 11:38
በመፍረስ ላይ ያለው በኢትዮዽያ ስም የሚጠራ
የኦህዴድ ብልጽግና መከላከያ ፈርሶ፣
ኢትዮጵያዊያን በሚወክል መልኩ እስካልተገነባ ድረስ ፣ ትጥቅ መፍታት ሳይሆን ይበልጥ መታጠቅ ነው መፍቲሄው