የገጠር ኮሪደር ፍልስፍና! THE PHILOSOPHY OF RURAL CORRIDOR DEVELOPMENT!
AN IDEA WHOSE TIME HAS COME!
Re: የገጠር ኮሪደር ፍልስፍና! THE PHILOSOPHY OF RURAL CORRIDOR DEVELOPMENT!
ሳይንስ ወይም በመረጃ ፣ በሃቅና በተግባር ላይ የቆመ እውቀት የሚጠይቀው አንድና ብቸኛ መስፈርት አለ ፤ እሱም በስሜት ሳይሆን በፋክት ማመን ነው! የገጠር እቅድ ፍልስፍና ወይም A philosophy of rural planningን መጥፎ ነው ብሎ ለመከራከር አንድ ሰው ፋክት ማቅረብ አለበት ። ከዚያ ውጭ ያለው ሁሉ የሰው ሃሳብ እንጂ ሪያሊቲ አይደለም! ሰው ደሞ ያሻውን ሃሳብ መሸከም ይችላል ።