Page 1 of 1
ቶቶት
Posted: 03 Jun 2025, 10:33
by Horus
ቶቶት ጥረት ማለት ነው!
Strength is created by maximum exertion!
Re: ቶቶት
Posted: 03 Jun 2025, 11:20
by Odie
ቂጥ አጣቢ ካድሬ!
ጉራጌና ጉራጊኛ ከዚህ ጋር ምን አገናኛው?
አብዮት የከምባታን የሃድያን የስልጤን የፖለቲካ ኮሪዶር (እንዲደግፉት) እየስራሁ እያለ እንደለመደው ሲቀባዥር ታይቷል:: ለልፋትህ ያንተ ኮሪደር መቼ ነው ይሚጀመረው?
አስዳቢ

Re: ቶቶት
Posted: 03 Jun 2025, 11:46
by Horus
የጦነኘ ውስጢር ማለቅ ቶቶትን! የስኬት ምንጩ ከፍተኛ ጥረት ነው !