Page 1 of 1

ጂጂ ኪያ ኦሮሞማ ገዳይ አረመኔ ነው አለች - Whorus መልስ ይሰጣታል ተብሎ እየተጠበቀ ነው

Posted: 03 Jun 2025, 07:10
by Misraq
.
.
.

Re: ጂጂ ኪያ ኦሮሞማ ገዳይ አረመኔ ነው አለች - Whorus መልስ ይሰጣታል ተብሎ እየተጠበቀ ነው

Posted: 03 Jun 2025, 08:14
by Selam/
መልካም ነው ግን እኔ በግሌ የማንንም የዩቱብ ልቃሚ አስተያየት ለማምንበት ነገር መደገፊያ ወይንም ለምቃወመው ነገር ማጠናከሪያ አልጠቀምም። የእነዚህ የአቁማዳ ተሸካሚ መሃይሞች ዋና ዓላማ፣ የሰውን ስሜት እየኮረኮሩ ሳንቲም መለቃቀም ስለሆነ፣ ዛሬ በአንድ በኩል ኦረግጠው፣ ነገ ወደ ሌላ አቅጣጫ ሲዘሉ ይታያሉ። በቅድሚያ የራስህን ልቦና አድምጥ!

Re: ጂጂ ኪያ ኦሮሞማ ገዳይ አረመኔ ነው አለች - Whorus መልስ ይሰጣታል ተብሎ እየተጠበቀ ነው

Posted: 04 Jun 2025, 01:56
by Axumezana
በሚኒሊክ ዘመን አሩሲ ላይ ጡት የቆረጠው የሽዋ ኦሮሞ መሆኑን ያውቃሉ?