Page 1 of 1
ታዋቂው ባለሀብት አቶ Horus አለማዮህ በሚስታቸው ጉድ ተሰሩ
Posted: 03 Jun 2025, 02:06
by Fiyameta
Re: ታዋቂው ባለሀብት አቶ Horus አለማየህ በሚስታቸው ጉድ ተሰሩ
Posted: 03 Jun 2025, 02:27
by Fiyameta
Re: ታዋቂው ባለሀብት አቶ Horus በሚስታቸው ጉድ ተሰሩ
Posted: 03 Jun 2025, 02:30
by Horus
አቶ ፊያሜታ ይህ ድራማ ማንን ይመስል መሰለህ? ኢሳያስ አፈወርቂ! ያንተ ኢሱ ለ30 ዓመት የአልጋ ቁራኛ የሆነችው የአገሩን ሃፍረት ለመሸፋፈን በአመት አንድ ግዜ የቲክ ቶክ ሳንቲም ለቃሚሆች ጋር አይደለም እንደ አገር መሪ እንደ አንድ ክብር እንዳለው ሽማግሌ እንኳ ያነሰ ነገር ነው። ያገሩን ውድቀትና ያለም መሳቂያ መሆን እንደ ህጻን በመደበቅ ስለ አለምና ስለሌሎች ሲዘላብድ አያፍርም። ምን ያክል ባለጌና የፖለቲካ ደደብ መሆኑን ያሳየን ያባይ ግድብን የሰደበ ቀን ነው ። ያባያ ግድብ በመላ የኢትዮጵያ ሕዝብ መዋጮ የተሰራ ክብራችንን እንደ እሱ ባለ ፋይዳ ቢስ የጣሊያን ህንጻ ቀለም መቀባት ያልቻለ አሳፋሪ ሰው ነው። እሱን ነው ይህ ድራማ የሚያስታውሰኝ! ይህ ባለጌ ሰካራም በልጅቷል ላይ ያደረገው ማለት ነው!