Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Tiago
Member
Posts: 2714
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: THE ROAD TO STRENGTH IS MAXIMUM EXERTION!

Post by Tiago » 03 Jun 2025, 01:05

The reality on the ground.

Horus
Senior Member+
Posts: 36875
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE ROAD TO STRENGTH IS MAXIMUM EXERTION!

Post by Horus » 03 Jun 2025, 01:30

ቲያጎ፣
መሬት ላይ ባለው ሃቅ ተመስርቶ አቋም የሚይዝ ሰው ይመቸኛል! አው መላ አዲስ አበባ ኮሪደር አልሆነችም! መንግስት ይህን ብሎ አያውቅም! መንግስት ብሏል የሚባለ በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ውስጥ በአዲስ አበባ የጭቃ ቤት የሚባል በፍጹም እንደ ማይኖር ነው

አሁን ቀጥለው የሚፈርሱት ሰፈሮች ከጊዮርጊስ ወደ ሰሜን ወደ ምስፍነ ሃረር ፣ ወደ ገዳም ሰፈር፣ ወደ ጣሊያን ሰፈር ነው ። ከዚያም ወደ ጉለሌና ቡራዮ ይሆናል ።

መርካቶ ገበያው ካብተ ጎርጊስ እስክ ተክለ ኃይማኖት ፣ ከአብነት እስከ ሰባተኛ ያለው እስከ አቶቢስ ተራ ያለው በጣም በጣም ሰፊ ገበያ ዝም ብሎ የሚፈርስ ነገር አይደለም ምናልባት ያዲሳባ ንግድ 50% ይመስለኛል ። የመንግስት ግብር 35% የሚመጣው ከመርካቶ ነው ። ስለዚህ ይህን አገር የሚያክል ገበያ እንዴት እንደ ሚያዘምኑት ወደፊት ይታያል ።

ከዚያ የሚቀረው ምናልባት እስከ 3 ሚሊዮን ሕዝብ የታጨቀበት ምራብ አዲሳባ ነው ፣ ከመርካቶ ኮልፌ ቀራኞ ኳስ ሜዳ እስከ ሆለታ ድምበር ፤ ያን ሁሉ ሕዝብ በአፓርትማ ለማስገባት አይደለም ገንዘቡ ለመገንባት እንኳ እስከ 5 አመት ይፈጃል

አው 6 ሚሊዮን ሕዝብ ያላት ከተማ ለመዘመን እየሮጠች ነው ! አሁን የምናየው ለውጥ 1 አመት ላሆነውም እስቲ በሚቀጥሉት 2 አመታት ኮሪደሩ የት እንደ ሚደርስ እንይ !!

We must always believe in the facts and let the facts speak the truth, let the facts tell us the truth!

Tiago
Member
Posts: 2714
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: THE ROAD TO STRENGTH IS MAXIMUM EXERTION!

Post by Tiago » 03 Jun 2025, 02:49

Slum free city is a good idea but what do you have in place for the urban poor?forced eviction and demolition are only to put concrete and glass boxes that mean nothing to the sizeable majority.
and let's not forget migration from economically poor rural areas will continue .
The alternative is to create durable housing and economic environment in regional towns than wasting money on cosmetic changes in Addis Ababa.

Horus
Senior Member+
Posts: 36875
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE ROAD TO STRENGTH IS MAXIMUM EXERTION!

Post by Horus » 03 Jun 2025, 11:22

Tiago wrote:
03 Jun 2025, 02:49
Slum free city is a good idea but what do you have in place for the urban poor?forced eviction and demolition are only to put concrete and glass boxes that mean nothing to the sizeable majority.
and let's not forget migration from economically poor rural areas will continue .
The alternative is to create durable housing and economic environment in regional towns than wasting money on cosmetic changes in Addis Ababa.

ሰዉ ሁሉ ወደ አዲስ አበባ እንዳይፈልስ ለማድረግ ያለው መንገድ አንድ ብቻ ነው ፤ እሱም ሰዉ ሁሉ ባለበት አገር፣ ሰፈር ፣ ባላገር እንዲኖር ማድረግ ነው ። ያ ማለት ደሞ ባላገሩን ሁሉ አዲሳባ ማምጣት ሳይሆን አዲሳባን ወደ አገር ቤት መውሰድ ነው (ዘመናዊ ባላገር መፍጠር)። ያን ማለት ደሞ ይህ ሁሉ ዱላና ብረት ተሸክሞ እዚም እዛም አዲሳ መጥቶ በጉልበት ለመቀማት ላይ ታች የሚባክነው ትቶ አገሩን እና መንደሩን እያዘመነ ሰርቶ መብላትና መክበር ሲጀምር ነው ።

በአበሻ ድንቁርና ህሳቤ ውስጥ አንድ ነገር አለ ። የመግስት ስራ ሰዎችን ስራ መስጠት፣ ሰዎች መቀለብ ፣ የሰውዎች ሞግዚት መሆን የሚለው ፍጹም ድንቁርና ነው ። መንግስት ያገር ሰላምና ሕግ ማስከበር እንጂ ሰርቶ መብላት የያንዳንዱ ሰው ሃላፊነት ነው። ያበሻ ወጣት ሰራተኛነት ፣ገበሬነት ፣ ታታሪነት ፣ ነጋዴነት መማር ነው ያለበት እንጂ መንግስት አባቱ አይደለም ምግብና ልብሱን አይሰጠውም።

አንድ አባት ደሞ ልጁን እንዴት አሳድጎ ለኑሮ እንደ ሚያበቃው ሳያስብና ሳይችል ልጅ ከፈለፈለ ያ የመንግስት ጥፋት ሊሆን አይችልም! እና ምድረ ባላገር አዲሳባ መጥቶ ለማኝና መንገድ አዳሪ ሊሆን አይችልም። አለቀ!
Last edited by Horus on 03 Jun 2025, 12:06, edited 1 time in total.

Post Reply