.
.
.
I wonder why those who follow him don't want to coach him what to say and what not to say. What will a mother who sent her precious son to the battle will feel hearing Eskinder በጬው speech about his son graduating?
Eskindet still feels like he is in a peace time party politics. No one in history that a person who leads a rebel movement goes out on media and make a speech about his sons graduation. Psychology says that you have to lead by example like Zemene & his son or just shush, zip and zilch about it.
-
- Senior Member
- Posts: 12461
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ልጄ ተመርቋልና ደስ ይበላችሁ - የእናንተን ልጅ ግን ለእኔ ስልጣን ልማግድላችሁ
ይህን እኮ ነዉ ለዘመናት ስንል የነበረዉ፣ አይደለም እንዴ? ይህን አይነት ሰዉ ነዉ እኮ የዘመኑ መንጋ ከመሬት አንስቶ እንደ ጀግና አግዝፎ የምሰግድለት፣ አሳዘኝ ጊዜ። የአንተም ካምፕ ዉስጥ የለዉ "ጀግና" ከዚህ የተለየ አይደለም እኮ።ልጄ ተመርቋልና ደስ ይበላችሁ - የእናንተን ልጅ ግን ለእኔ ስልጣን ልማግድላችሁ
"በራስህ ላይ እንደይደርስ የማትፈልገዉን ለሌላዉም አትመኝ" የምለዉ መሰረታዊዉ የእግዚያብሔር ቃል ቦታ አጥቶዋል እኮ፣ ሰሚ የለዉም። የዘመኑ ፖለቲከኛ ማለት ይህ ነዉ።
Re: ልጄ ተመርቋልና ደስ ይበላችሁ - የእናንተን ልጅ ግን ለእኔ ስልጣን ልማግድላችሁ
ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
- አንተስ መከላከያን ግፋ በለው የምትለው ተከዜ በረሃ ወርደህ አብረህ እየተዋጋህ ነው?
- ከኮሪዶር በስተቀር ስለ ሰዎችስ መራብ፣ መፈናቀል፣ መታሰርና መገደል ሲወራ ያመኛል የምትለው ወራዳ ግብዝ ስለሆንክ አይደለም?
ከብት ካድሬ!

በራስህ ላይ እንደይደርስ የማትፈልገዉን ለሌላዉም አትመኝ
- አንተስ መከላከያን ግፋ በለው የምትለው ተከዜ በረሃ ወርደህ አብረህ እየተዋጋህ ነው?
- ከኮሪዶር በስተቀር ስለ ሰዎችስ መራብ፣ መፈናቀል፣ መታሰርና መገደል ሲወራ ያመኛል የምትለው ወራዳ ግብዝ ስለሆንክ አይደለም?
ከብት ካድሬ!

DefendTheTruth wrote: ↑03 Jun 2025, 03:32ይህን እኮ ነዉ ለዘመናት ስንል የነበረዉ፣ አይደለም እንዴ? ይህን አይነት ሰዉ ነዉ እኮ የዘመኑ መንጋ ከመሬት አንስቶ እንደ ጀግና አግዝፎ የምሰግድለት፣ አሳዘኝ ጊዜ። የአንተም ካምፕ ዉስጥ የለዉ "ጀግና" ከዚህ የተለየ አይደለም እኮ።ልጄ ተመርቋልና ደስ ይበላችሁ - የእናንተን ልጅ ግን ለእኔ ስልጣን ልማግድላችሁ
"በራስህ ላይ እንደይደርስ የማትፈልገዉን ለሌላዉም አትመኝ" የምለዉ መሰረታዊዉ የእግዚያብሔር ቃል ቦታ አጥቶዋል እኮ፣ ሰሚ የለዉም። የዘመኑ ፖለቲከኛ ማለት ይህ ነዉ።
Re: ልጄ ተመርቋልና ደስ ይበላችሁ - የእናንተን ልጅ ግን ለእኔ ስልጣን ልማግድላችሁ
Misraq
አንች ቆሻሻ ወያኔ እስክንድር ነጋ ለአማራ ህዝብ የህይወት ዘመን ዋጋ የከፈለ ጀግና ዐርበኛ ነው። እስክንድር ብቻ ሳይሆን የእስክንድር ሙሉ ቤተሰብ ጀግና ነው። የእስክንድር ልጅ እንደ አንች ቆሻሻ ወያኔ ልጆች ሳይሆ አስተዳደጉ ከህጻንነቱ ከጀምሮ መስዋዕነት የከፈለ ልጅ ነው።
ቆሻሻ ወያኔ እና የብ አድን ገረዶች ማታ ማታ ባህርዳር እንደ መጋዣ ልዩ ሆቴል እየተቀለቡ ጠዋት በማለዳ ዘንጠል ዘንጠል እያሉ ዛፍ ጥግ ለቪድዮ መለጠፍ ሙያቸው እንደ ገረድ የቡና ወሬ የሚያናፍሱ።
እስክንድር ቆፍጣና አርበኛ፤ ከአካሉ በላይ ልቡ ግዙፍ ጀግና ነው። የእድሜ ዘመን አርበኛ - ለአማራ ህዝብ የቆመ። ማንንም ክፎ ተናግሮ ያላስቀየመ።
If you want validate yourself as patriot, go to the war front let your manicured girly fingers pull the riggers to fight OLF-PP and post your own video of bravery. You are just Starbucks coffee hero; you cannot even handle two weeks separation from you boyfriends let alone years.
DDT
፤ መጋዣ ኦሮሙማ አንዳች ወሸላ ግንባር አባገዳይ የፈጸመውን ግፍ ሳታወግዝ ጀግና እና አርበኛ ለማውገዝ መሞከረህ የቱን ያህል አስተውሎተ አልባ እንሰሳ መሆንህን ነው የሚይሳየው። አይሻ ሰይድ ወለጋ ላይ ወላሂ ከዛሬ ጀምሮ አማራ አልሆንም ያለችውን ታዳጊ ህጻን ያሰገደላት እስክንድር ሳይሆን አማራነቷ ንው። የአማራ ወጣት ወደ ትግል ሜዳ ሆ! ብሎ እንድገባ ያደረገው እስክንዳር ሳይሆን የእናንተ አረመኔ ኦሮሙማ ግፍ ነው። የአማራ ወጣት ትምህርት ተምሮ አማራ በመሆኑ በመድሎ ተገሎ ስራ አጥ፤ የመኖሪያ ቤቱ አማራ በመሆኑ እየተመረጠ በመፍረሱ፤ ከስራ ገበታው በመባረሩ፤ በመገፋቱ ነው ዛሬ ኦሮሙማን በዱር በገደል እየተፋለመው ያለው። አዳነች አቤቤ እንኳን በአቅሟ የአድስ አበባ ህጻናት በትምህርት ቤት ኦሮምኛ ካልተናገሩ ወይም ከተሳሳቱ የትምህርት ቤት ምግብ ትከለክላቸዋለች። ኦሮሞ የትምህርት ቤት ምሳ ይበላል፤ አማራው ህጻን የበይ ተመልካች ተደርጓል። አንተ ወሸላ ግንባር እስክንድር እና ወታደሩ ኦሮሙማን ግንባር ግንባሩን እየሉት ነው። አንተ ሚኖሶታ ተዘርፍጠህ በንደት ነው የምትተቸው። ወንድ ከሆንክ እና ብቃቱ እንደ እስክንድር ጤንነቱ ካለህ ለምን ሄደ ጀማ ወንዝ ወይም ዐባይ በርሃ አትገጥመውም። ወንደነት እና ጀግንነት ዕድሜ አይጠይቅም እስክንድር በዕድሜው ግዙፍ ነው - ግን ለአርበኝነት በሰውነት እና በልበ ሙሉነት የተስተካከለ ነው። ሂድ እና ደራ ገጠመው። ለመሆኑ በደራ ስንት የአማራ ልጆች ዕድሜ ልክ ትምህርት ቤት ሂደው እንደማያውቁ ታውቃለሁ - እኔ ስለ ደራ እና ጉንዶ መስቀል በደንብ አውቃለሁ። ኦሮምኛ በፍጹም የማይችሉ በርካታ የአማራ ቀበሌዎች በግድ በቁቤ ተናገሩ ተማሩ በመባላቸው በመገለላቸው ከልማት እና ትምህርት ውጭ ተደርገዋል - እርጉም መለስ ዜናዊ ለኦሮሙማ የሸጣቸው። የመኖር እና የመማር መብታቸው የተገፈፈ። እስክንድር ሳይሆን ዛሬ ደራ ሰሜን ሸዋ የሚፋለሙት እነኝን ናቸው። ወንድ ከሆንክ ከሚኖስታ ሂደ እና ወንድ እስክንድርን ግጠም - በግናብርህ ይለቅብሃል:: Do not use your age as an excuse.

እንጥል-አልባው አጭቤ
አንተ ስልክህ ላይ ተጥደህ፣ የአማራ እናት ስለ እስክንድር ልጅ ምን እንደምታስብ ለመተንበይ የትኛው አቃጣሪ ሰይጣን ነው ስልጣን የሰጠህ?
ባለፈው እንዳልኩት፣ ጅብ፣ ውሻ፣ አህያ ወይንም ድመት ካልሆነ በስተቀር ሙሉ ጤነኛ የሆነ ሰው ሁሉ እንጥል አለው!

Misraq wrote: ↑02 Jun 2025, 23:24.
.
.
I wonder why those who follow him don't want to coach him what to say and what not to say. What will a mother who sent her precious son to the battle will feel hearing Eskinder በጬው speech about his son graduating?
Eskindet still feels like he is in a peace time party politics. No one in history that a person who leads a rebel movement goes out on media and make a speech about his sons graduation. Psychology says that you have to lead by example like Zemene & his son or just shush, zip and zilch about it.
Re: ልጄ ተመርቋልና ደስ ይበላችሁ - የእናንተን ልጅ ግን ለእኔ ስልጣን ልማግድላችሁ
ሰላም ቂን*ራሙ
ላንተ ብዙ ቀለሃ አላባክንም፥፥ ንቄ የምተውህ ተንከሲስ ነህ፥፥ ሲጀመር አንተ እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ የአብይ ቂጥ ላሽ ነበርክ፥፥ አብይ ሲነካ ነጠላ ዘቅዝቀህ የምታለቅስ ጅል ነበርክ፥፥ የዛሬ አመት አካባቢ በራልህና ተቃዋሚው ሆንክ፥፥ ይህ ማለት አንተ በአስተሳሰብ የምትበልጠው ነጋ ጠባ ጭልፊቱ የምትለውን ሆሩስን ብቻ ነው፥፥ አሁንም እስክንድርን እንደምታመልክ አውቃለሁ፥፥ የምታመልከውም አማራ ብሔርተኝነትን ያጨናግፍልኛል ብለህ የምታስብ ተረፈ ግንቦቴ ስለሆንክ ነው፥፥ ሎው አይኪው ስለሆንክ ብዙም አንተን አልነካካህም

አጭቤው
እኔ ሰላም ዘመነንም ሆነ እስክንድርን የሚያቀራርባቸውን ሃሳብ እደግፋለሁ እንጂ፣ እነዚህ በረሃ ላይ የሚፋለሙ ጀግኖችን እስከ ስህተታቸውም ቢሆን የመተቸትም የመስደብም ስልጣኑም ይሁን የሞራል አቋሙ የለኝም።
አንተ ግን ከሩቁ ሆነህ ቡሪቶህን እየገሸለጥህ፣ እንዲከፋፈሉ የምትዶልት ዕንጥለ-ቢስ ከይሶ ዓይጥ ነህ። በሩቁ ሆነህ ከምታቃጥርና እንደ እራፊ ጨርቅ በየቀኑ እየተቀደድክ አማራዎችን ከምታዋርድ፣ ለምን እንደ ጎበዞቹ ፍልሚያውን ተቀላቅለህ በማትፈልጋቸው ሰዎች ጫማ ራስህን አትተካም?
ተባይ!

ሰላም ቂ**ራሙ
በቀይ በማድመቅና በትላልቅ font በመጻፍ የሃሳብ ድንክነትህን ለመደበቅ አትሞክር፥፥ የበሻሻውን ሌባ እስከ ዛሬ አመት ድረስ ሽንጥህን ገትረህ ስትደግፍ የነበርክ ሞኝ ግንቦቴ ፖለቲካ መች ይገባህና:: ጅል:: ግን ለምንድን ነው ግምቦቴዎች በትልቅ ፎንት መጻፍ ትወዳላችሁ፥፥ ምላሳችሁም ግብዳ እየሆነ ተቸገርን እኮ