Page 1 of 1
101 ዓመት እድሜ ላይ ያሉት የተፈሪ መኮንን ት/ቤት ተማሪ !! እነሆረስ ኢትዮጵያን የተረከቡት ከነዚህ ግዙፋን ነው!!
Posted: 02 Jun 2025, 21:39
by Horus
የሃኪም ወርቅነህን ታሪክ ስሙ! አልጋ ወራሽ ተፈሪ ኢትዮጵያን የማዘመን ቁርጠኝነት ምንጭ ምን እንደ ነበር ስሙ !
Re: 101 ዓመት እድሜ ላይ ያሉት የተፈሪ መኮንን ት/ቤት ተማሪ !! እነሆረስ ኢትዮጵያን የተረከቡት ከነዚህ ግዙፋን ነው!!
Posted: 03 Jun 2025, 12:39
by Naga Tuma
“Horus” wrote:
እነሆረስ ኢትዮጵያን የተረከቡት ከነዚህ ግዙፋን ነው!!
በወጣትነት ኣፍራሽ
በስተእርጅና ወራሽ
ለፍቶ ጠጋኝን ወቃሽ
ኣሽሎ ጠጋኝን ወቃሽ
Re: 101 ዓመት እድሜ ላይ ያሉት የተፈሪ መኮንን ት/ቤት ተማሪ !! እነሆረስ ኢትዮጵያን የተረከቡት ከነዚህ ግዙፋን ነው!!
Posted: 03 Jun 2025, 12:47
by Horus
Naga Tuma wrote: ↑03 Jun 2025, 12:39
“Horus” wrote:
እነሆረስ ኢትዮጵያን የተረከቡት ከነዚህ ግዙፋን ነው!!
በወጣትነት ኣፍራሽ
በስተእርጅና ወራሽ
ለፍቶ ጠጋኝን ወቃሽ
ኣሽሎ ጠጋኝን ወቃሽ
DDT,
ለምን በውሸት ተደብቀህ ትኖራለህ? ንቃ እንጂ!
Re: 101 ዓመት እድሜ ላይ ያሉት የተፈሪ መኮንን ት/ቤት ተማሪ !! እነሆረስ ኢትዮጵያን የተረከቡት ከነዚህ ግዙፋን ነው!!
Posted: 03 Jun 2025, 13:59
by Naga Tuma
Horus wrote: ↑03 Jun 2025, 12:47
Naga Tuma wrote: ↑03 Jun 2025, 12:39
“Horus” wrote:
እነሆረስ ኢትዮጵያን የተረከቡት ከነዚህ ግዙፋን ነው!!
በወጣትነት ኣፍራሽ
በስተእርጅና ወራሽ
ለፍቶ ጠጋኝን ወቃሽ
ኣሽሎ ጠጋኝን ወቃሽ
DDT,
ለምን በውሸት ተደብቀህ ትኖራለህ? ንቃ እንጂ!
የወራዳም ምሳሌ ተገኝቷል።