Page 1 of 1

ሙያ በልብ ነው! Where will this army march to the South , to the North or both?

Posted: 02 Jun 2025, 10:00
by Axumezana

Re: ሙያ በልብ ነው! Where will this army march to the South , to the North or both?

Posted: 02 Jun 2025, 10:10
by tarik
:lol: :mrgreen:

Re: ሙያ በልብ ነው! Where will this army march to the South , to the North or both?

Posted: 02 Jun 2025, 10:44
by Axumezana
ህልሚ ደርሆ- ፅምዶ!

Re: ሙያ በልብ ነው! Where will this army march to the South , to the North or both?

Posted: 02 Jun 2025, 10:46
by Abere
የሚያሳዝነው ይህ ሁሉ ሥራ-ፈት ረገጣ ረጋጭ የሚያጠፋው የትግራይን ህዝብ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያን ህዝብ ውድ ሃብ እና በጀት እየተጠቀመ መሆኑ ነው።
50 አመታትም እረገጠ፤ 100 ዓመት እንድሁ እረገጣ ላይ ተቸክሎ ይኖራል - እየተረገጠ የሚኖር የትግራይ ህዝብ ትከሻ ካለ። ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ውድ በጀት ለሥራ ፈቶች ሲባክን ይኖር ይሆን? :mrgreen:

Axumezana wrote:
02 Jun 2025, 10:00

Re: ሙያ በልብ ነው! Where will this army march to the South , to the North or both?

Posted: 02 Jun 2025, 11:06
by Axumezana
Tigray has enough wealth to fund its defence force!

Re: ሙያ በልብ ነው! Where will this army march to the South , to the North or both?

Posted: 02 Jun 2025, 11:42
by Abere
ትግራይ ትርፍ አምራች፤እራሷን በቀን 3 ጊዜ እና ከዚያ በላይ እየመገበች ከሆነ ረገጣውን ትቀጥልበት።
እውነታው ግን እጅግ የተለየ ነው።

1ኛ) ትግራይ ክ/ሀገር በታሪክ አንድም ወቅት ትርፍ አምራች ሁና አታውቅም።

2ኛ) በእውነት አሁን ትግራይ ክ/ሀገር ከመሬት ላይ አለች ዎይ? የደቡብ ትግራይ እና የሰሜን ትግራይ ቅራኔ የሚያሳየው ምንድን ነው? Is not this like RSF and Al Burhan of Sudan. It looks like the Darfur and East Sudan situation.

Re: ሙያ በልብ ነው! Where will this army march to the South , to the North or both?

Posted: 02 Jun 2025, 12:03
by Misraq
ትግራይ ቀን ተቀን አቅምዋ እያነሰ እንጂ እየጎለበተ አይሄድም፥፥ በተቃራኒው የአማራም ሆነ የኦሮሞ ሃይል እየጨመረ ነው የሚሄደው፥፥ ለዚህም ይመስላል ትግራይ ከሁሉም ጋር Alliance ልስራ እያለች ያለቸው::
1 - ከኤርትራ ጋር - ጽምዶ
2 - ከኦሮሞ ጋር - Federalism
3 - ከአማራ ጋር - ሰሜናውያን
4 - ከምእራባውያን ጋር - የቀጠናው ሰላም አስጠባቂ (This is now over. OPDO-PP is the new darling)
5 - ከደቡቤው ጋር - ቤርቤረሰብ (Again OPDO-PP is eating this lunch. No more tigray for nations and nationalities)

በሚል ትርክት ከጉድጉዋድ ለመውጣት የምታደርገው ጥረት ሕዝብዋን ግራ አጋብቶታል፥፥ በሂደትም የተዘረፈው ዶላር ያልቃል፥፥ ሕዝቡም ይሰላቻል፥፥ መጨረሻው የአንዱ Permanent ተለጣፊ መሆን ነው::