sesame wrote: ↑02 Jun 2025, 12:33
You'd expect he would return enlightened …
sesame:
If you would expect enlightenment out of one Ethiopian leader from living in exile for five years during the Second World War, I would say you are hugely mistaken and hugely misinformed.
If anything, the short time exposure may have given him a chance for introspection about Ethiopia’s civilization, like many other thinkers about the power of reason.
Arguably, Thomas Jefferson was more enlightened than the British Monarchy. By definition, enlightenment informed the monarchy and faith institutions in Europe about the power of reason.
The enlightenment movement in Europe took more than a century.
መጀመርያ ጥንታዊ ግብጥ ብርሃን ኣየች። መለኮታዊ መሆን ኣለበት ኣለች።
ጥንታዊ ግሪክ ስለ ብርሃኑ ሰምታ ተዋሰች።
ጥንታዊ ግብጥ የካህኗን ብርሃን አያያዝ ተስኗት ስደት ኣስከተለ። መለኮታዊ ነዉ የተባለዉ መለኮታዊ ቁጣ መሆን ኣለበት ተባለ።
ስለ ብርሃኑ ሰምታ የተዋሰችዉ ጥንታዊ ግሪክም አያያዝ ተስኗት ወደቀባት።
ከሺህ ዓመታት በኋላ ጥንታዊ ግሪክ ስለተዋሰችዉ ብርሃን ሮማ ከአቧራ ዉስጥ ፈልጋ ይበጀኛል ብላ ተዋሰች። ዲ ሪረም ናቹራን ማስታወስ በቂ ነዉ።
ያ ብርሃን አዉሮፓ ዉስጥ ፍንጣቄ ሆኖ እንላይትንመንት ተባለ። የጥንቷ ግሪክ ተዉሶ ዳግም ተወለደ ተባለ።
ቶማስ ጀፈርሰንም ጥንታዊ ግሪክ የተዋሰችዉን የወለደችዉ ነዉ ብሎ አሜሪካ ዉስጥ ተከለ።
ስህተቱ ጥንታዊ ግሪክ የተዋሰችዉን የወለደችዉ ነዉ ብሎ ማሰቡ ነበር።
ከሁለት መቶ ዓመታት በኋላ አሜሪካ ብርሃን የሚታይባት ጉብታ ተባለች።
መጀመርያ ብርሃን የታየባት ሽለቆ ብርሃኗን መልሳ ለማግኘት ስንት ዘመናትን ወሰደ?
ጥንት ግዜ መለኮታዊ ብርሃን ያየች መለኮታዊ አነሳስ ላይ ያለች ይመስላል። እንላይተንመንት ስትል ሮማ በተዋሰችዉ በኩል መጣችብሽ።
የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ያልደረሰበትን ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ እየፈነጠቀ ነዉ።
አዉሮፓ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት የነበራትን አነሳስ በዚህ ዘመን በሰፈራችን እየሰማን እና እያነበብን ነዉ።
ይህኛዉ ከመጀመርያዉ የበለጠ መሠረት ስላለዉ የበለጠ ጥልቅ እና ዘላለማዊ የሚሆን ነዉ።
ከተስተዋለ። በዚህ ዘመን ምሁራን።