Re: "ሃገራችን ኢትዮጵያን ትልቅ አገር እናደርጋታለን" አልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን!
When Haile Sellasie I was deposed in 1974 after 50 years of misruling his people, Ethiopia had just 28 high-schools. 9 of the 13 provinces each had one high-school. Remember that the midget Emperor spent 5 years in England before he was restored to his throne by the Brits in 1941. You'd expect he would return enlightened and determine to transform his country from the middle-ages to the 20th century. But his plans were the opposite; To keep his people as primitive as possible so that he could trample on them as he pleased! In 1974, Ethiopia was known as a nation of starving people. In fact, the word ethiopia almost replaced the word starvation!
Re: "ሃገራችን ኢትዮጵያን ትልቅ አገር እናደርጋታለን" አልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን!
Sesame,
Where is Eritrea today compared to the days of HIM? Let the facts speak the truth!

Hailat left Ethiopia with 28 high-schools and starving millions!
Re: "ሃገራችን ኢትዮጵያን ትልቅ አገር እናደርጋታለን" አልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን!
Sesame (ዴደብ),
በዐጼ ኃ/ሥላሴ ዘመን ብቻ ነው ኤርትራ ክ/ሀገር በታሪክ ከባርነት ነጻ የወጣችው - የኤትራ ህዝብ በልቶ ጠግቦ መኖር የቻለው። ኤርትራ በጎ ገጽታ እንድኖራት መዋዕለ ንዋይ ያፈሰሱበት። በርካታ የኤርትራ ዘላኖችን ( የግመል ጭራ ተከትለው የሚዞሩትን) ትምህርት ያስተማሯቸው። ዘመናዊ ስልጣኔ ሀ ብሎ የጀመረው በእርሳቸው እና በአጼ ምኒልክ ዘመን ነው። በፈር ቀዳጅነት ሊመሰገኑ ሲገባቸው ከክፉም ምቀኝነት በመነሳት ምላስሽ ትዘረጊያለሽ።
ኤርትራ ንጉሥ ኃ/ሳላሴን ለመውቀስ አሁን ከእርሳቸው ዘመን የተሻለ ስራ እና ልማት አሁን ማሳየት ነበረባት። ከኩሊነት ነጻ ያወጡ አባት መሳደብ የኩሊዎች ውርስ ባህርይ ነው። የውሃ ጡር በድፍ ያስታጥባል እንድሉ ሻዕብያ ይጫወትብሻል።
Sittimg on the debris city of Asmara and others in Eritrea, evil jealous, hopeless Shabia are ranting for no use. The Arabs and the West tricked you and throw you into hell. Keep wasting your time in insulting as you already lost hope and failed.

Abere
Your IQ is 67, only a little higher than that of a chimp. Haile Sellasie, instead of striving to bring primitive Ethiopia to the level of Eritrea, decided to bring down Eritrea to the level of Ethiopia! We kicked his [deleted] so good that his soldiers in Eritrea initiated the rebellion that got rid of his feudal kingdom!

sesame (ዴደብ) ,
That is what the poor ኩሊ with inferior thinking capability believes hearing the preaching of their Italian masters. Your master and the ኩሊ Ascari were busted - never forget Adowa. The smartness and bravery of Ethiopians, the legacy of Adowa speaks.
You Shabia thugs are the text book example of both ኩሊ and ደደብነት. Ascari have been the ኩሊ of Arabs( mainly Egypt), West etc. and the worst ደደብ who committed suicide. The proof: Eritrea is neither a country nor a province.
The level of stupidity in Ascari-land is through the roof. Keep parroting echoeing what your Italian masters used to abused your ancestor to believe so and served as coolies.
That is what the poor ኩሊ with inferior thinking capability believes hearing the preaching of their Italian masters. Your master and the ኩሊ Ascari were busted - never forget Adowa. The smartness and bravery of Ethiopians, the legacy of Adowa speaks.
You Shabia thugs are the text book example of both ኩሊ and ደደብነት. Ascari have been the ኩሊ of Arabs( mainly Egypt), West etc. and the worst ደደብ who committed suicide. The proof: Eritrea is neither a country nor a province.

Re: "ሃገራችን ኢትዮጵያን ትልቅ አገር እናደርጋታለን" አልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን!
sesame:
If you would expect enlightenment out of one Ethiopian leader from living in exile for five years during the Second World War, I would say you are hugely mistaken and hugely misinformed.
If anything, the short time exposure may have given him a chance for introspection about Ethiopia’s civilization, like many other thinkers about the power of reason.
Arguably, Thomas Jefferson was more enlightened than the British Monarchy. By definition, enlightenment informed the monarchy and faith institutions in Europe about the power of reason.
The enlightenment movement in Europe took more than a century.
መጀመርያ ጥንታዊ ግብጥ ብርሃን ኣየች። መለኮታዊ መሆን ኣለበት ኣለች።
ጥንታዊ ግሪክ ስለ ብርሃኑ ሰምታ ተዋሰች።
ጥንታዊ ግብጥ የካህኗን ብርሃን አያያዝ ተስኗት ስደት ኣስከተለ። መለኮታዊ ነዉ የተባለዉ መለኮታዊ ቁጣ መሆን ኣለበት ተባለ።
ስለ ብርሃኑ ሰምታ የተዋሰችዉ ጥንታዊ ግሪክም አያያዝ ተስኗት ወደቀባት።
ከሺህ ዓመታት በኋላ ጥንታዊ ግሪክ ስለተዋሰችዉ ብርሃን ሮማ ከአቧራ ዉስጥ ፈልጋ ይበጀኛል ብላ ተዋሰች። ዲ ሪረም ናቹራን ማስታወስ በቂ ነዉ።
ያ ብርሃን አዉሮፓ ዉስጥ ፍንጣቄ ሆኖ እንላይትንመንት ተባለ። የጥንቷ ግሪክ ተዉሶ ዳግም ተወለደ ተባለ።
ቶማስ ጀፈርሰንም ጥንታዊ ግሪክ የተዋሰችዉን የወለደችዉ ነዉ ብሎ አሜሪካ ዉስጥ ተከለ።
ስህተቱ ጥንታዊ ግሪክ የተዋሰችዉን የወለደችዉ ነዉ ብሎ ማሰቡ ነበር።
ከሁለት መቶ ዓመታት በኋላ አሜሪካ ብርሃን የሚታይባት ጉብታ ተባለች።
መጀመርያ ብርሃን የታየባት ሽለቆ ብርሃኗን መልሳ ለማግኘት ስንት ዘመናትን ወሰደ?
ጥንት ግዜ መለኮታዊ ብርሃን ያየች መለኮታዊ አነሳስ ላይ ያለች ይመስላል። እንላይተንመንት ስትል ሮማ በተዋሰችዉ በኩል መጣችብሽ።
የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ያልደረሰበትን ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ እየፈነጠቀ ነዉ።
አዉሮፓ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት የነበራትን አነሳስ በዚህ ዘመን በሰፈራችን እየሰማን እና እያነበብን ነዉ።
ይህኛዉ ከመጀመርያዉ የበለጠ መሠረት ስላለዉ የበለጠ ጥልቅ እና ዘላለማዊ የሚሆን ነዉ።
ከተስተዋለ። በዚህ ዘመን ምሁራን።