Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13923
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 01 Jun 2025, 16:12
ቀልደህ ሙተሃል።
የኑሮ ውድነት ሀኪሞችን አላስመረራቸውም ብሎ የሚያምን አንድ ሰው በድፍን አገሩ ከተገኜ እርሱ የኦሮሙማ ሞራ ጭንቅላቱን የደፈነበት ቄሮ ነው። ሀኪም መኖር ካልቻለ፤ ማን ይችላል? በሬ በባዶ ሆዱ እርሻ መጥመድ፤ሰራተኛን አስርበህ ቢሮ ግባ ማለት የውድቀት ምልክት ነው። የአብይ አህመድ ኢኮኖሚ ፋይዳ ካለው ለምን የእናቴ ቀሚስ አደናቀፈኝ ነው። ኦሮሙማዎች ባስነጠሳችሁ ቁጥር ፋኖ ነው መንስዔው ምን አመጣው። ኦሮሙማ የምጣኔ ሃብት እንደት እንደሚሰራ የማያውቅ የድንጋይ ዘመን አመለካከት።