Page 1 of 1

የሀርቫርድ ፕሮፌሰር “መለስ ዜናዊ አልዘረፈም”

Posted: 01 Jun 2025, 12:15
by Selam/
The professor doesn’t really know much about the snake, Meles Zenawi!



Re: የሀርቫርድ ፕሮፌሰር “መለስ ዜናዊ አልዘረፈም”

Posted: 01 Jun 2025, 12:51
by Axumezana
እምሆይ ትንሽ ጭንቅላት እውነት ማየት አይችልም!

Re: የሀርቫርድ ፕሮፌሰር “መለስ ዜናዊ አልዘረፈም”

Posted: 01 Jun 2025, 13:37
by Digital Weyane
ታላቁ ባለ ራዕዩ መሪያችን ጦቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም ተበድሮ የዘረፈውን ቢሊዮን ዶላርስ ለእነ ሱዛን ራይስ ጉቦ በመስጠት ተግባር ላይ ስላዋለው ዛሬ ሱዛን ራይስ ቢልዮኔር ሆናለች፣ የመለስ ዜናዊ እናት ግን በከሃዲው ልጃቸው ተከድተው ለልመና ጎዳና ወጥተዋል። በበታችነት ስሜት ህመም ተሰቃይቶ የሞተው መለስ ዜናዊ እናቱን በዲናር የሚሸጥ ከሃዲ ነበር። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: የሀርቫርድ ፕሮፌሰር “መለስ ዜናዊ አልዘረፈም”

Posted: 01 Jun 2025, 14:14
by Selam/
ቀሲስ ዓይጠ መጎጡ

የሟቹ ነፍስ አባትህ የመለስ ሰይጣኑ ስም ሲጠራ ሳታንገራግር ዘው ብለህ ገባህ። አሁን እንደዚህ የፒፒና የሻዕቢያ ቀላዋጭ እንድትሆን ያደረገህ እኮ ይኸ ከይሲ ሰው ነው።

Re: የሀርቫርድ ፕሮፌሰር “መለስ ዜናዊ አልዘረፈም”

Posted: 01 Jun 2025, 14:33
by Axumezana
እምሆይ መለስ እንዳንቺ እይነት 50% የተዛባ ጭንቅላት ባለው ሰው አይተችም! አርፈሽ ተቀመጭ!

Re: የሀርቫርድ ፕሮፌሰር “መለስ ዜናዊ አልዘረፈም”

Posted: 01 Jun 2025, 14:49
by Revelations
Abraham Verghese was born and raised in Ethiopia. He also started medical education at the Hailes Silassie University. He left during Derg or forced to leave. He was mad about that situation. Mind you, he or his family was not jailed or killed but he holds grudge about that on Ethiopia. really? May be he knew for his college days.

BTW he's at Stanford not Harvard. He was just invited to be Commencement speaker.