የሀርቫርድ ፕሮፌሰር “መለስ ዜናዊ አልዘረፈም”
The professor doesn’t really know much about the snake, Meles Zenawi!
Re: የሀርቫርድ ፕሮፌሰር “መለስ ዜናዊ አልዘረፈም”
እምሆይ ትንሽ ጭንቅላት እውነት ማየት አይችልም!
-
- Member+
- Posts: 9672
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የሀርቫርድ ፕሮፌሰር “መለስ ዜናዊ አልዘረፈም”
ታላቁ ባለ ራዕዩ መሪያችን ጦቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም ተበድሮ የዘረፈውን ቢሊዮን ዶላርስ ለእነ ሱዛን ራይስ ጉቦ በመስጠት ተግባር ላይ ስላዋለው ዛሬ ሱዛን ራይስ ቢልዮኔር ሆናለች፣ የመለስ ዜናዊ እናት ግን በከሃዲው ልጃቸው ተከድተው ለልመና ጎዳና ወጥተዋል። በበታችነት ስሜት ህመም ተሰቃይቶ የሞተው መለስ ዜናዊ እናቱን በዲናር የሚሸጥ ከሃዲ ነበር። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ




Re: የሀርቫርድ ፕሮፌሰር “መለስ ዜናዊ አልዘረፈም”
ቀሲስ ዓይጠ መጎጡ
የሟቹ ነፍስ አባትህ የመለስ ሰይጣኑ ስም ሲጠራ ሳታንገራግር ዘው ብለህ ገባህ። አሁን እንደዚህ የፒፒና የሻዕቢያ ቀላዋጭ እንድትሆን ያደረገህ እኮ ይኸ ከይሲ ሰው ነው።
የሟቹ ነፍስ አባትህ የመለስ ሰይጣኑ ስም ሲጠራ ሳታንገራግር ዘው ብለህ ገባህ። አሁን እንደዚህ የፒፒና የሻዕቢያ ቀላዋጭ እንድትሆን ያደረገህ እኮ ይኸ ከይሲ ሰው ነው።
Re: የሀርቫርድ ፕሮፌሰር “መለስ ዜናዊ አልዘረፈም”
እምሆይ መለስ እንዳንቺ እይነት 50% የተዛባ ጭንቅላት ባለው ሰው አይተችም! አርፈሽ ተቀመጭ!
-
- Senior Member+
- Posts: 34469
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: የሀርቫርድ ፕሮፌሰር “መለስ ዜናዊ አልዘረፈም”
Abraham Verghese was born and raised in Ethiopia. He also started medical education at the Hailes Silassie University. He left during Derg or forced to leave. He was mad about that situation. Mind you, he or his family was not jailed or killed but he holds grudge about that on Ethiopia. really? May be he knew for his college days.
BTW he's at Stanford not Harvard. He was just invited to be Commencement speaker.
BTW he's at Stanford not Harvard. He was just invited to be Commencement speaker.