Page 1 of 1

አልማዜ(ው) ለምን ‘ጽምዶ’ ተምታታበት? | እንደኔ እንደኔ ጽምዶ ተፈጥሯዊ ነው

Posted: 31 May 2025, 08:18
by eden

Re: አልማዜ(ው) ለምን ‘ጽምዶ’ ተምታታበት? | እንደኔ እንደኔ ጽምዶ ተፈጥሯዊ ነው

Posted: 31 May 2025, 08:59
by Odie
ምኽንያቱ ካብ መቐለን ኣስመራን ዝመጸ ናይ መወዳእታ ስሕተት ዘለዎ ፋሽን ትረንድ ስለዝኾነ :lol:

Posted: 31 May 2025, 09:03
by eden
ጽምዶ ድሮም መሆን የነበረበት አሁን የሆነ ነው

ድሮም የነበረ፣ ያልቀጠለ፣ መቀጠል የነበረበት ፣ አሁን የ ቀጠለ ነው

አስመራ ሳያልፍለት መቀሌ አያልፍለትም
መቀሌ ሳያልፍለት አስመራ አያልፍለትም

Re: አልማዜ(ው) ለምን ‘ጽምዶ’ ተምታታበት? | እንደኔ እንደኔ ጽምዶ ተፈጥሯዊ ነው

Posted: 31 May 2025, 09:14
by Odie
eden wrote:
31 May 2025, 08:18
ቧ!

አንዱ ካላለፈለት ሌላው የማያልፍለት ከሆነና ይህ ደግሞ ጽምዶ ከወለደ

ሁለቱ ባያልፍላቸው ምን ሊፈጠር ነው?

It looks eden is a member of ፅምዶ :lol:

Re: አልማዜ(ው) ለምን ‘ጽምዶ’ ተምታታበት? | እንደኔ እንደኔ ጽምዶ ተፈጥሯዊ ነው

Posted: 31 May 2025, 10:43
by Affable
ትግርኛ ስለማላውቅ ስለ “ ድምዶ” ለመናገር እውቀቱ የለኝም ። Edenን በበቂ አልማዜን somehow አውቃለሁ የሚል እምነት ስላለኝ however I volunteer to answer Eden’s question. አልማዜ — በነገራችን ላይ እኔ ሴት ነች ባይ ነኝ— ፓለቲካዋን በመጠኑ እገምታለሁ ግን አንድ ነገር በርግጠኝነት መናገር እችላለሁ — she is less tribal in her politics than Eden is. Furthermore, Almaze is someone you can share drinking beer with while having totally dramatically opposite political beliefs. Not, Eden. She is still fantasizing the greater ትግርኛ ተናጋሪ ሪፐብሊክ። ከትግራይ ሰፈር አድዋ እና አክሱም የተፈጠሩ። ከ ኤርትራው መንደር ማንን እንደሚያካትት አላውቅም።