Page 1 of 1
የአዲስ አበባ ወጣት ዝናብን በጉጉት እየጠበቀ ነው!
Posted: 30 May 2025, 11:57
by Horus
Re: የአዲስ አበባ ወጣት ዝናብን በጉጉት እየጠበቀ ነው!
Posted: 30 May 2025, 12:04
by Fed_Up
ውሸታም ካድሬ,
የአዲስ አበባ ወጣት እየጠበቀ ያለው የ pee pee oromuma ከነ መሃይሙ መሪው መወገድ ነው:: የአዲስ አበባ ወጣት እየጠበቀ ያለው ዳቦ ነው.. ውሃ ነው... መብራት ነው.. ሽሮ በእንጀራ ነው....
https://www.facebook.com/share/v/16DetW ... tid=wwXIfr
Re: የአዲስ አበባ ወጣት ዝናብን በጉጉት እየጠበቀ ነው!
Posted: 30 May 2025, 12:08
by Horus
አንቺ የሲሲ ተላላኪ! ምነው ስለራስሽ እከክ ብትጨነቂ !!!
Re: የአዲስ አበባ ወጣት ዝናብን በጉጉት እየጠበቀ ነው!
Posted: 30 May 2025, 12:11
by Fed_Up
Horus wrote: ↑30 May 2025, 12:08
አንቺ የሲሲ ተላላኪ! ምነው ስለራስሽ እከክ ብትጨነቂ !!!
የነ ሲሲ “Horus” የሚል ስም ተሸክመህ እኛን ተላላኪ:: የሆንክ ድንባዣም ካድሬ
Re: የአዲስ አበባ ወጣት ዝናብን በጉጉት እየጠበቀ ነው!
Posted: 30 May 2025, 12:16
by sesame
Re: የአዲስ አበባ ወጣት ዝናብን በጉጉት እየጠበቀ ነው!
Posted: 30 May 2025, 12:17
by Affable
አንዳንዴ ሳስብ ኢሳያስ አፈወርቂ ይህን የአዲስአበባ ለውጥ ቪዲዮ ካየ ኤርትራ ውስጥ እንዳይታይ ትእዛዝ ይሰጥ ይሆን ብየ አስባለሁ። የሚወደው አይመስለኝም እንደካድሬዎቹ። ዛሬ ካየሁት DDT የለጠፈው ነው በጣም ያረካኝ። የአዲስ አበባን ወንዞች “ ማከም” ከልብ የሚያረካ ስራ ነው። የኳንሳዎች አፈርን ለመጠበቅ የሚያደርገት የስራ ጥበብ እሰየው የሚያሰኝ ነው።
Re: የአዲስ አበባ ወጣት ዝናብን በጉጉት እየጠበቀ ነው!
Posted: 30 May 2025, 12:30
by Fed_Up
Affable wrote: ↑30 May 2025, 12:17
አንዳንዴ ሳስብ ኢሳያስ አፈወርቂ ይህን የአዲስአበባ ለውጥ ቪዲዮ ካየ ኤርትራ ውስጥ እንዳይታይ ትእዛዝ ይሰጥ ይሆን ብየ አስባለሁ። የሚወደው አይመስለኝም እንደካድሬዎቹ። ዛሬ ካየሁት DDT የለጠፈው ነው በጣም ያረካኝ። የአዲስ አበባን ወንዞች “ ማከም” ከልብ የሚያረካ ስራ ነው። የኳንሳዎች አፈርን ለመጠበቅ የሚያደርገት የስራ ጥበብ እሰየው የሚያሰኝ ነው።
ሁሌ ትክክል ሆነህ እማታውቀው ካድሬ,
ይሄን ይዘን ነው በሽንትቤት ተፋሰሶች የምንቀናው? እናንተ ካድሬዎች ግን ጭንቅላታችሁ ተናጭቶባችሆል::

Re: የአዲስ አበባ ወጣት ዝናብን በጉጉት እየጠበቀ ነው!
Posted: 30 May 2025, 12:33
by Horus
Re: የአዲስ አበባ ወጣት ዝናብን በጉጉት እየጠበቀ ነው!
Posted: 30 May 2025, 12:39
by Affable
Horus, አሁን ግብፅ ብዙም የምትፈልጋቸው አልመሰለኝም። ከአዲሶቹ የትራይባል ፓለቲክስ ነጋዴዎች ጋር ፍቅር ሲጀምር ፣ አንድ የህወአትን ካድሬ እንደ የአገር መሪ ተቀብሎ ሲያነጋግር ስታይ ሰውየው እንደጨለመበት ትገነዘባለህ።
Re: የአዲስ አበባ ወጣት ዝናብን በጉጉት እየጠበቀ ነው!
Posted: 30 May 2025, 12:53
by Horus
Affable wrote: ↑30 May 2025, 12:39
Horus, አሁን ግብፅ ብዙም የምትፈልጋቸው አልመሰለኝም። ከአዲሶቹ የትራይባል ፓለቲክስ ነጋዴዎች ጋር ፍቅር ሲጀምር ፣ አንድ የህወአትን ካድሬ እንደ የአገር መሪ ተቀብሎ ሲያነጋግር ስታይ ሰውየው እንደጨለመበት ትገነዘባለህ።
ወያኔ
ግብጽ ለግዜው ዝም ያለችው ትራም የምልሽን ካላደረግሽ የምሰጠው ቢሊዮኖች ዶላር ማፊሽ ስላለ ነው። ግብጽ ግን ምን ግዜም ኢትዮጵያ በውስጥ ጦርነቶች ተጠምዳ ወንዞችና አፈሯን እንዳትጠብቅ ለማድረግ ነው። የፋኖ ተላላኪነት የት እንደ ሚደርስ የሚታይ ይሆናል ። ወያኔ እና ሻቢያ የተባሉ ነቀርሳዎች እስካሏት ድረስ ግብጽ የምር ከኢትዮጵያ ጋር ሰላም አትፈጥርም ። ኢርትራ የተባለ የካንሰር በሽተኛ ግን አንድ ነገር መሆን አለበት ። ኦክሲጂኑን ከኢሳያስ ለመንጠቅ መፍረስ ያለባት ቲፒኤላኤፍ ናት ።
Re: የአዲስ አበባ ወጣት ዝናብን በጉጉት እየጠበቀ ነው!
Posted: 30 May 2025, 12:59
by Horus
Re: የአዲስ አበባ ወጣት ዝናብን በጉጉት እየጠበቀ ነው!
Posted: 30 May 2025, 16:36
by Horus