የአዲስ አበባ ወጣት ዝናብን በጉጉት እየጠበቀ ነው!
ከድሮ የተገላቢጦሽ ማለት ነው!
Re: የአዲስ አበባ ወጣት ዝናብን በጉጉት እየጠበቀ ነው!
ውሸታም ካድሬ,
የአዲስ አበባ ወጣት እየጠበቀ ያለው የ pee pee oromuma ከነ መሃይሙ መሪው መወገድ ነው:: የአዲስ አበባ ወጣት እየጠበቀ ያለው ዳቦ ነው.. ውሃ ነው... መብራት ነው.. ሽሮ በእንጀራ ነው....
https://www.facebook.com/share/v/16DetW ... tid=wwXIfr

አንቺ የሲሲ ተላላኪ! ምነው ስለራስሽ እከክ ብትጨነቂ !!!Fed_Up wrote: ↑30 May 2025, 12:04ውሸታም ካድሬ,
የአዲስ አበባ ወጣት እየጠበቀ ያለው የ pee pee oromuma ከነ መሃይሙ መሪው መወገድ ነው:: የአዲስ አበባ ወጣት እየጠበቀ ያለው ዳቦ ነው.. ውሃ ነው... መብራት ነው.. ሽሮ በእንጀራ ነው....
https://www.facebook.com/share/v/16DetW ... tid=wwXIfr

Re: የአዲስ አበባ ወጣት ዝናብን በጉጉት እየጠበቀ ነው!
የነ ሲሲ “Horus” የሚል ስም ተሸክመህ እኛን ተላላኪ:: የሆንክ ድንባዣም ካድሬHorus wrote: ↑30 May 2025, 12:08አንቺ የሲሲ ተላላኪ! ምነው ስለራስሽ እከክ ብትጨነቂ !!!Fed_Up wrote: ↑30 May 2025, 12:04ውሸታም ካድሬ,
የአዲስ አበባ ወጣት እየጠበቀ ያለው የ pee pee oromuma ከነ መሃይሙ መሪው መወገድ ነው:: የአዲስ አበባ ወጣት እየጠበቀ ያለው ዳቦ ነው.. ውሃ ነው... መብራት ነው.. ሽሮ በእንጀራ ነው....
https://www.facebook.com/share/v/16DetW ... tid=wwXIfr![]()
![]()
Re: የአዲስ አበባ ወጣት ዝናብን በጉጉት እየጠበቀ ነው!
So Ugly!

Re: የአዲስ አበባ ወጣት ዝናብን በጉጉት እየጠበቀ ነው!
አንዳንዴ ሳስብ ኢሳያስ አፈወርቂ ይህን የአዲስአበባ ለውጥ ቪዲዮ ካየ ኤርትራ ውስጥ እንዳይታይ ትእዛዝ ይሰጥ ይሆን ብየ አስባለሁ። የሚወደው አይመስለኝም እንደካድሬዎቹ። ዛሬ ካየሁት DDT የለጠፈው ነው በጣም ያረካኝ። የአዲስ አበባን ወንዞች “ ማከም” ከልብ የሚያረካ ስራ ነው። የኳንሳዎች አፈርን ለመጠበቅ የሚያደርገት የስራ ጥበብ እሰየው የሚያሰኝ ነው።
Re: የአዲስ አበባ ወጣት ዝናብን በጉጉት እየጠበቀ ነው!
ሁሌ ትክክል ሆነህ እማታውቀው ካድሬ,
ይሄን ይዘን ነው በሽንትቤት ተፋሰሶች የምንቀናው? እናንተ ካድሬዎች ግን ጭንቅላታችሁ ተናጭቶባችሆል::

Re: የአዲስ አበባ ወጣት ዝናብን በጉጉት እየጠበቀ ነው!
እነዚህ የተጨነቁ የግብጽ ተላላኪ ኤርትራዎች አገር የሚያክል ፍርሃታቸው አንድ ነገር ነው! ይህም የኢትዮጵያዊያን ሳይኮሎጂ መለወጥ ነው! ኢትዮጵያዊያን ከሞላ ጎደል ሙሉ ትኩረታቸው ለውጥ፣ ሥራ፣ ጽዳት፣ እድገት፣ መሻሻል ፣ ፋብሪካ፣ ሳይንስ፣ ኢንዱስትሪ ፣ ቴኮኖሎጂ ወዘተ ወዘተ ... እንጂ የወያኔ ፣ የግብጽና የተገንጣይ ሻቢያ አጀንዳ ማላዘን አይደለም ። አስመራ ቁጭ ብሎ በነጠላ ጫማ ባዶ ቱልቱላ ስለኢትዮጵያ መፍረስ የሚለፋደዱ ነጭ ድሃዎች እየሳቅንባቸው የኢትዮጵያ ጉዞ ወደፊት ነው ።
Ethiopia has found her purpose. A new generation with a new psychology has emerged with Tsunami like force. This is what is scaring የሲስ ተላላኪዎችን ! በቲክ ቶክ ማጂክ ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ የሚለው ኮከብ ቆጣሪ !!!

Ethiopia has found her purpose. A new generation with a new psychology has emerged with Tsunami like force. This is what is scaring የሲስ ተላላኪዎችን ! በቲክ ቶክ ማጂክ ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ የሚለው ኮከብ ቆጣሪ !!!

Re: የአዲስ አበባ ወጣት ዝናብን በጉጉት እየጠበቀ ነው!
Horus, አሁን ግብፅ ብዙም የምትፈልጋቸው አልመሰለኝም። ከአዲሶቹ የትራይባል ፓለቲክስ ነጋዴዎች ጋር ፍቅር ሲጀምር ፣ አንድ የህወአትን ካድሬ እንደ የአገር መሪ ተቀብሎ ሲያነጋግር ስታይ ሰውየው እንደጨለመበት ትገነዘባለህ።
Re: የአዲስ አበባ ወጣት ዝናብን በጉጉት እየጠበቀ ነው!
ወያኔ
ግብጽ ለግዜው ዝም ያለችው ትራም የምልሽን ካላደረግሽ የምሰጠው ቢሊዮኖች ዶላር ማፊሽ ስላለ ነው። ግብጽ ግን ምን ግዜም ኢትዮጵያ በውስጥ ጦርነቶች ተጠምዳ ወንዞችና አፈሯን እንዳትጠብቅ ለማድረግ ነው። የፋኖ ተላላኪነት የት እንደ ሚደርስ የሚታይ ይሆናል ። ወያኔ እና ሻቢያ የተባሉ ነቀርሳዎች እስካሏት ድረስ ግብጽ የምር ከኢትዮጵያ ጋር ሰላም አትፈጥርም ። ኢርትራ የተባለ የካንሰር በሽተኛ ግን አንድ ነገር መሆን አለበት ። ኦክሲጂኑን ከኢሳያስ ለመንጠቅ መፍረስ ያለባት ቲፒኤላኤፍ ናት ።