ክልሎችም እየመጡ ነዉ፣ የአዲስ አበባን ያክል እርምጃ ባያደርጉም!
-
- Senior Member
- Posts: 12459
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
እስኪ ሰዉም እግዚያብሔርም ይፋረዱኝ ና ይህን የምቃወም ጭንቅላት ጤነኛ ነዉን?
በምን አግባብ? የአገሩ ዜጋ መሆን አያስፈልግም፣ ተፈጥሮን ለማድነቅ፣ የሰዉ ልጅ ብቻ መሆን በቂ ነዉ፣ ጤነኛ ከሆንክ፣ እግዚያብሔር ከልጋረደብህ በስተቀር ና ከሰዉ ልጅነት ጎደና ከልወጠህ በስተቀር!
ክልሎችም እየመጡ ነዉ፣ የአዲስ አበባን ያክል እርምጃ ባያደርጉም!
ክልሎችም እየመጡ ነዉ፣ የአዲስ አበባን ያክል እርምጃ ባያደርጉም!
-
- Senior Member
- Posts: 12459
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: እስኪ ሰዉም እግዚያብሔርም ይፋረዱኝ ና ይህን የምቃወም ጭንቅላት ጤነኛ ነዉን?
Did The Economist use the word "Genocide" in all of the scribble? If not it is only on the retreat, defeated, discredited!
If you choose war as a means of settling your issues, then you have also called war on yourself! Inept!
Any how it has nothing to do with the post here, which is about the development effort of the country, not about your whining endlessly.
-
- Senior Member
- Posts: 10133
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: እስኪ ሰዉም እግዚያብሔርም ይፋረዱኝ ና ይህን የምቃወም ጭንቅላት ጤነኛ ነዉን?
DDT merzam,
You can’t tell the difference between human development and Sefer development. By the way, what shows this fast paced development does not include the participation of Ethiopians and Addis residents . It shows foreigner finger prints all over pps corridor limat. This shows the city no longer belongs to residents . You are druling for your eyes but not benefit for average Ethiopians. Past kings could have built the same thing when foreigners asked them refused without participation of Ethiopians that belongs to them. The reason Ethiopian Airlines became top in Africa and Europe is because, full skills, education was built by Ethiopians with advise of U.S. at the time. The Airline is endogenous and Ethiopians built it. Of course you can request advise and teaching of foreigners but it still belongs to you. I hear that Weyane and PP may have sold out EAA. So Ethiopians not to suspect, they are still employing Ethiopians.,The banks, tele and electric maybe under control of foreign elements too.

Ethiopia is disintegrating and these idiots want us to believe that everything is OK! When doctors cannot afford to buy a second pair of shoes, who is going to buy this nonsense! According to knowledgeable observers, Ethiopia has only months before it implodes! Already,Tigray, Amhara, large tracts of Oromia are out of federal control. Daily skirmishes are taking the lives of thousands of Ethiopians. Millions are displaced and languishing in horrific camps! Nothing will save the PP clowns. Sayonara dumbitos!
Re: እስኪ ሰዉም እግዚያብሔርም ይፋረዱኝ ና ይህን የምቃወም ጭንቅላት ጤነኛ ነዉን?
ወይ DDT! ወንዝ ሲታከም ይለናል - የደላው ሙቅ ያኝካል አይነት ቀልድ። ሰው ሳይታከም ወንዝ እናክማለን የሚል አእምሮውን ያጣ ኦሮሙማ። መጀመሪያ የህዝብ እና የሀኪሞችን ጥያቄ መልሱ እና ከዚያ ወንዙን ታክማላችሁ።:lol:
የአገር ገንዘብ መጫዎቻ አደረጋችሁት - የ3 አመት ህጻን የመቶ ብር ኖት ብስተጠው የሚቀዳድደው አይመስለኝም። ከአእምሮ ህመመተኛ ኦሮሙማ ገንዘብ ምን እንደሆነ በደመ-ነፍስ ያውቅ ይሆናል።
ወንዝ ከሚበላው መጀመሪያ ሰው ይብላው - ገንዘቡን።
የአገር ገንዘብ መጫዎቻ አደረጋችሁት - የ3 አመት ህጻን የመቶ ብር ኖት ብስተጠው የሚቀዳድደው አይመስለኝም። ከአእምሮ ህመመተኛ ኦሮሙማ ገንዘብ ምን እንደሆነ በደመ-ነፍስ ያውቅ ይሆናል።
ወንዝ ከሚበላው መጀመሪያ ሰው ይብላው - ገንዘቡን።
-
- Senior Member
- Posts: 12459
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: እስኪ ሰዉም እግዚያብሔርም ይፋረዱኝ ና ይህን የምቃወም ጭንቅላት ጤነኛ ነዉን?
Abere,Abere wrote: ↑30 May 2025, 10:11ወይ DDT! ወንዝ ሲታከም ይለናል - የደላው ሙቅ ያኝካል አይነት ቀልድ። ሰው ሳይታከም ወንዝ እናክማለን የሚል አእምሮውን ያጣ ኦሮሙማ። መጀመሪያ የህዝብ እና የሀኪሞችን ጥያቄ መልሱ እና ከዚያ ወንዙን ታክማላችሁ።:lol:
የአገር ገንዘብ መጫዎቻ አደረጋችሁት - የ3 አመት ህጻን የመቶ ብር ኖት ብስተጠው የሚቀዳድደው አይመስለኝም። ከአእምሮ ህመመተኛ ኦሮሙማ ገንዘብ ምን እንደሆነ በደመ-ነፍስ ያውቅ ይሆናል።
ወንዝ ከሚበላው መጀመሪያ ሰው ይብላው - ገንዘቡን።
you must be really an idiot! That is why I mostly ignore you, you are an inept! Even if human were not supported as you claim, restoring their natural environment would still help them to have a better life, they can breath a better air, they can refresh their minds by having the sight of a clean surroundings, that all helps them to have a better life, not a worse life.
You are simply an idiot, a water carrier for Shabia!
ተላላኪ!
Re: እስኪ ሰዉም እግዚያብሔርም ይፋረዱኝ ና ይህን የምቃወም ጭንቅላት ጤነኛ ነዉን?
የቡርቃ ዝምታን የጻፈዉ ተስፋዬ ገብረኣብ ተነስቶ የወንዞች ዉበት ብሎ በጻፈ ያስብላል።DefendTheTruth wrote: ↑30 May 2025, 09:02በምን አግባብ? የአገሩ ዜጋ መሆን አያስፈልግም፣ ተፈጥሮን ለማድነቅ፣ የሰዉ ልጅ ብቻ መሆን በቂ ነዉ፣ ጤነኛ ከሆንክ፣ እግዚያብሔር ከልጋረደብህ በስተቀር ና ከሰዉ ልጅነት ጎደና ከልወጠህ በስተቀር!
ቡርቃ ማለት ምንጭ ማለት ነዉ። ኣርባ ምንጭ ደርሶ ኣርባ ምንጮቹን ኣይቶ ባያደንቅ ነዉ እንጂ ምንጭ እየመነጨ ወንዝ እየሆነ ዝም ኣለ ማለት ስህተት መሆኑን ያስተዉል ነበር።
ኣርባ ምንጮቹን ኣይቶ ይሁን ኣይሁን መንግስቱ ለምስራቅ ኣፍርካ ወንዞች የታሰበ ኣንድ የኮሪደር ልማት ኣርባ ምንጭ ጀምሮ ነበር።
ኣንድ ግዜ የዽዼሳን ወንዝ ኣይቼ የተፈጥሮ ዉበቱን ኣድንቄያለሁ።
የተፈጥሮ ዉበቱን እንደ እኔዉ ኣይቶ ያደነቀዉ ወላጆቹ የኤርትራ ክፍለሃገር የነበሩ ኢትዮጵያዊ ያለዉ በደንብ ይገልጸዋል።
እነ ዶክተር እዝቀኤል ገብሳ ሄደዉ በኮሪደር ልማት እያለሟት ነዉ?
ጋራሽ፣ ሸንተረርሽ ማለት ኣዲስ ኣይዴለም እኮ።
ጋራሽ፣ ሸንተረርሽ ከጋረ ሙልዸታ እስከ ኮንሶ እርከኖች ጭምር የታወቁ ናቸዉ።
ይህን እያወቅን ነዉ በትለር ኢትዮጵያ ዉስጥ ያንጠባጠበዉ ይጽዳ እና ኢትዮጵያ ትልማ የምንለዉ።