Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 13922
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሲያልቅ አያምር - ክፉ ሰው ሲያረጅ የባሰ መጋዣ ይሆናል!

Post by Abere » 30 May 2025, 08:14

ሁለት አሳዛኝ እውነታዎች፤

1ኛ) የኤርትራ ክ/ሀገር ህዝብ (በተለይም ታዳጊ እና ወጣቱ) ማይሌጁን በጨረሰ እና ሀሳቡ በነጠፈበት አዛውንት መዳፍ መውደቁ። This is the leader of fed-up, Fiyamata, tarik, zemeslo, et al Shabians living in the 21st century who cannot see things outside of the box - mentally imprisoned :mrgreen:

2ኛ) ወጣቱ የዩቲዩብ ቱጃር (እስታሊን, specialized in conflict promotion) የ21ኛው ክፍለ ዘመን እና የምዕራቡ አለም ስልጣኔ ማዕድ ታዳሚው የዚህን አዛውንት የድንቁርና፤ የጥፋት፤ የኋላ ቀርነት መርዝ አፉን ከፍቶ መጋቱ። Stalin is not alone sarcasm, Axumezana (playing both sides) etc. are belong to the same batch of the TPLF generation - TPLF damaged their thinking process, cannot delete the useless TPLF out of their memory.

ኢሳይያስ ትውልድ ገዳይ ሁኖ እያለ፤ የትውልድ ገዳይ መርዝ ለመሸከም ጫንቃውን የሰጠው ወጣቱ ነገደ ባንዳ ስታሊን በምዕራቡ አለም ኑሮ ነጻ መሆን ያልቻለ አሳዛኝ ሰው።



Selam/ wrote:
30 May 2025, 05:37



Post Reply