ችግሩ አገሪቱ ለ ግማሽ ምእተ አመታት መሪ ኖራት አያውቅም:: መሪ ሲኖር ነው ችግሮች መፍትሄ የሚያገኙት!
የኢትዮዽያ ህዝብ ስርቶ በስላም ወጥቶ እንዲገባ ራሱን እንዲችል ሃብት እንዲያፈራ እንደፈጣሪ የሚያዘው ዳቦ የሚፈረፍርለት መንግስት ሳይሆን በህልሙ ያየውን ቅዠት ለማስፈፀም ህዝብ የሚጨርስ እብድ ሳይሆን ፖሊሲ ቀርፃ regulatory role የሚጫወት የህዝብና የአገር ደህንነት የሚጠብቅ እውነተኛ መንግስት ነው:: ህዝብን የሚያባሉ መስመሮችን/fault lines እየፈለገ ሊነግስ ይሚፈልግ እብድ ህዝብ አንቅሮ ሊተፋው የተገባ ነው:: ይህ በመንግስቱና በመለስ ዘመን መብቃት የነበረበት እዳ ዛሬም አገርና ህዝብን እያጎሳቆለ ምንም ለውጥ ሳይመጣ አለን!!
ኢትዮዽያ ውስጥ ሃኪም መሆን worthless/ዋጋ ቢስ የሆነበት ጊዜ ነው::ሃኪምነት እየውደቀ እዚህ ደርሷል:: ህክምናና health practice/የጤና አገልግሎት አስጣጥና ክፍያ መክለስ ያለበት ጊዜ አሁን:: የጤና ባለሞያዎች አጥጋቢ መፍትሄ ሳያገኙ መተው የለባቸውም::
-
- Senior Member
- Posts: 10133
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: “እኔም ሐኪም ነኝ!” የአቶ ዓብዮት ካድሬዎች ጥቁር ውሻ ውለዱ!
Odie,
Well said.
Well l am live witness in 2017 under Tplf, two young married couple had a child both are doctors . Because they could not afford their rent, they had to separate and live back in their parents house. Every ill originated during Tplf

Every ill originated in EPLF and passed down to its offsprings: TPLF & PP!