አብይ ኢሳያስ አበረም ወያነንና ትግራይን አሸነፍኩ በማለት ይፎካከራሉ!
Posted: 30 May 2025, 01:54
ጦርነቱ ያለቀ ሲመስላቸው
እኔ አሸነፍኩ ለማለት ፍክክራቸው
ትግሬ ገዳይ ባይ በዛ
ፉከራውም ተንዛዛ
ጦርነቱ ግን ማሀል ላይ ነው
መጨረሻውን አላየነው
ወይንን ሲሞሸር ምን ሊውጣቸው ?
እኔ አሸነፍኩ ለማለት ፍክክራቸው
ትግሬ ገዳይ ባይ በዛ
ፉከራውም ተንዛዛ
ጦርነቱ ግን ማሀል ላይ ነው
መጨረሻውን አላየነው
ወይንን ሲሞሸር ምን ሊውጣቸው ?