Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 17579
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 30 May 2025, 01:54
ጦርነቱ ያለቀ ሲመስላቸው
እኔ አሸነፍኩ ለማለት ፍክክራቸው
ትግሬ ገዳይ ባይ በዛ
ፉከራውም ተንዛዛ
ጦርነቱ ግን ማሀል ላይ ነው
መጨረሻውን አላየነው
ወይንን ሲሞሸር ምን ሊውጣቸው ?