Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 36888
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ታላቁ የኢትዮጵያ ባለውለታ ብስክሌተኛ ገረመው ደምቦብ ከሞት ተነሳ!!! እልልታ! እልልታ እልልታ!

Post by Horus » 29 May 2025, 11:15

የሰው ታሪኩ ሥራው ነው! መልካም ታሪክ፣ መልካም ሥራ ደሞ ይደበዝዛል! ግዜው ይረዝማል እንጂ ታሪክ አይሞትም! የአይረሴው ገረመው ደምቦባም ታሪክ ተረስቶ አይቀርም! አይሞትም !!!

Affable
Member
Posts: 460
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: ታላቁ የኢትዮጵያ ባለውለታ ብስክሌተኛ ገረመው ደምቦብ ከሞት ተነሳ!!! እልልታ! እልልታ እልልታ!

Post by Affable » 29 May 2025, 12:03

What an interesting story, Horus. I don’t know anything about Germew before today. He is indeed a trailblazer of cycling in Ethiopia.

Horus
Senior Member+
Posts: 36888
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ታላቁ የኢትዮጵያ ባለውለታ ብስክሌተኛ ገረመው ደምቦብ ከሞት ተነሳ!!! እልልታ! እልልታ እልልታ!

Post by Horus » 29 May 2025, 12:09

Affable wrote:
29 May 2025, 12:03
What an interesting story, Horus. I don’t know anything about Germew before today. He is indeed a trailblazer of cycling in Ethiopia.
ኢትዮጵያኮ ብዙ ብዙ ያልተዘፈነላቸው ጀግኖች ያሏት አገር ነች! እኔ ትንሽ ልጅ ሆኜ ገረመው አብተጎርጊስ ድልድይ ላይ የጂሮ የሚከራዩ ብስክሌቶች ነበሩት መርካቶ በጣም ፌመስ ነበር! ይልቅስ ይህን ያባቱ ታሪክ ስማ! አስገራሚ ቤተሰብ ነው ያለው!!!

Post Reply