ለ Horus እና Abere ጥሪ ቀረበ: ኢትዮጵያን መውደድ በኮሪደር አይደለም , በሚዲያም አይደለም
Posted: 29 May 2025, 10:44
ፈረንጆችን ለምኖ ያልተሳካለት መሃሙ መሪ ያልበሉ ድሃ ምስኪን ኢኢትዮጵያውያንን ከዚህ ጉድ አውጡኝ እያለ ነው ቅቅቅቅ
ጥበበኛው እና ሊቁ መሪያችሁ ያዝረከረኩትን ሚጢጢዬ የሃብታሟ ኢትዮጵያ እዳ ክፈሉልኝ- በማሪያም በገብሬል እያለ ነው:: ለቤተመንግስቴ ማሰሪያም ደጉሙኝ
እዳችሁን ክፈሉ እየተባለ ነው:: እስኪ እንያችሁ ስንት የስንቱን ኢትያዊ እዳ ንደምትሸፍኑ::
ሪያሊቲ ከችኝ አፕ ቅቅቅቅቅቅቅ
https://www.facebook.com/reel/588643874 ... 7S9Ucbxw6v
በዘራችሁ አይድረስ