Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 22831
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 29 May 2025, 10:44
ፈረንጆችን ለምኖ ያልተሳካለት መሃሙ መሪ ያልበሉ ድሃ ምስኪን ኢኢትዮጵያውያንን ከዚህ ጉድ አውጡኝ እያለ ነው ቅቅቅቅ
ጥበበኛው እና ሊቁ መሪያችሁ ያዝረከረኩትን ሚጢጢዬ የሃብታሟ ኢትዮጵያ እዳ ክፈሉልኝ- በማሪያም በገብሬል እያለ ነው:: ለቤተመንግስቴ ማሰሪያም ደጉሙኝ
እዳችሁን ክፈሉ እየተባለ ነው:: እስኪ እንያችሁ ስንት የስንቱን ኢትያዊ እዳ ንደምትሸፍኑ::
ሪያሊቲ ከችኝ አፕ ቅቅቅቅቅቅቅ
https://www.facebook.com/reel/588643874 ... 7S9Ucbxw6v
በዘራችሁ አይድረስ
-
Odie
- Member
- Posts: 4438
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 29 May 2025, 17:25
ደካሜ AI ድምፅ!
