Page 1 of 2

የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Posted: 29 May 2025, 07:57
by Selam/
- ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
- ቀሲስ ዓይጠ መጎጡ
- ዳንኤል ክብረት
- ዮናታን
- ዒዩ ጩፋ

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Posted: 29 May 2025, 08:04
by Odie
ከኤምሬትስ በገባ ፕሮቲን ብዛት ጉንጮቹ አጎጥጉጠው የጡት መያዣ ሊያስፈልጋቸው ነው :mrgreen:

ለግስ ቱሉ ምነው ቢሉት በሽግግር ጊዜ ሊሆን የሚችል ነው ይላል!
አብዮት ቢጠየቅ የወደፊቱ ብልፅግና እያየን ነው ይሄ ምንም አይደለም ይላል

ዮናታን ቢጠየቅ ይህ ከቤተስብ ርግማን የሚመጣ ነው
ልበለፅግ ነው የተፈጠርነው ይላል::

በመሃል ልጁ......

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Posted: 29 May 2025, 08:42
by Axumezana
እማሆይ ሰላም You need deliverance from a spirit of anger & insulting !

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Posted: 29 May 2025, 10:43
by Selam/
ቀሲስ ዓይጠ መጎጡ
በስመ አልባንያ ማጭድና መዶሻ ነፃ አውጣኛ።
ጎጠኛ!

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Posted: 29 May 2025, 12:02
by Axumezana
ኮሚንስት ነሽ እንዴ?

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Posted: 29 May 2025, 12:15
by Odie
Axumezana wrote:
29 May 2025, 12:02
ኮሚንስት ነሽ እንዴ?
አልገባህም ማለት ነው!

የአልባንያ ማጭድና መዶሻ ኮሚንዝም አምልኪ አንተና ወያኔ ናችሁ:: በስመአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ተብሎ አንደ ማማተብ የምታማትቡት በመዶሻውና ማጭዱ ነው!!
በደርግ ጊዜ ማርክስ ኤንግልስ ሌኒን የስሻሊዝም ስላሴ መዶሻና ማጭዱ እንደመስቀል ተመስለው ይተረቡ ነበር!

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Posted: 29 May 2025, 13:37
by Selam/

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Posted: 29 May 2025, 13:52
by Misraq

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Posted: 29 May 2025, 13:56
by Axumezana
እምሆይ ሰላም: Axumezana belongs to Jesus Christ & I invite you to join me! አልባንያ ያልታጠነ ቤተክርስትያን ነው ሲባልም ተሰምተዋል!

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Posted: 29 May 2025, 14:37
by Selam/
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
You made my day!
Misraq wrote:
29 May 2025, 13:52

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Posted: 29 May 2025, 14:50
by Selam/
ቀሲስ አይጠ መጎጡ
የጉሎ ዘይቱና የጫማ ጥፊው ወገን ነህ ወይንስ በጥቁር ጉዳንነት እንደገና የተወለድከው?

ከግራ ወደቀኝ በየጊዜው በሚዋዥቀው ጎጠኛ አፍህ የጌታን ስም ስትጠራው አለማፈርህ በጣም ይገርመኛል። ደፋር!

Axumezana wrote:
29 May 2025, 13:56
እምሆይ ሰላም: Axumezana belongs to Jesus Christ & I invite you to join me! አልባንያ ያልታጠነ ቤተክርስትያን ነው ሲባልም ተሰምተዋል!

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Posted: 29 May 2025, 16:02
by Misraq
Selam/ wrote:
29 May 2025, 14:37
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
You made my day!
Misraq wrote:
29 May 2025, 13:52
:lol: :lol: :lol:

Semere Bariaw gave a good analysis and criticizm for this guy. Given the power and opportunity, i will appoint Semere as a cultural minister. He tries to correct society and is often a lone wolf. He also reacted for this dangerous and irresponsible speech

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Posted: 29 May 2025, 17:31
by Axumezana
እምሆይ: ትዋዥቃለህ ለሚለው ክስሽ ማስረጃ አቅርቢ! Axumezana is not part of the black ant or/ and the selling of oil. Axumezana is an Ethiopian servant of Jesus Christ!

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Posted: 29 May 2025, 18:35
by Selam/
ቀሲስ አይጠ መጎጡ
ለሁለትና ለሶስት ሃይሎች የሚያጎበድድ ሰው አጭበርባሪ ነው።

የወያኔ ወያላ፣ የብልፄ ፓርታይም ካድሬ፣ የሻዕቢያ ቀላዋጭ ሆነህ፣ በተረፈችው ሰዓት ጌታን ልትሸነግለው መሞከርህ ከሁሉም ያጣ ቅብዝብዝ ዜጋ ያደርግሃል።

Axumezana wrote:
29 May 2025, 17:31
እምሆይ: ትዋዥቃለህ ለሚለው ክስሽ ማስረጃ አቅርቢ! Axumezana is not part of the black ant or/ and the selling of oil. Axumezana is an Ethiopian servant of Jesus Christ!

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Posted: 29 May 2025, 19:11
by Axumezana
እሞሆይ ማስረጃ እቅርቢ ተባልሽ እኮ! አለዝያ ተራ ስም ማጥፋት ይሆንብሻል!

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Posted: 29 May 2025, 19:20
by Selam/
ቀሲስ አይጠ መጎጡ
እኔ ለአጭበርባሪ ማስረጃ ላሰባስብ?
መስታይት የለህም?

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Posted: 29 May 2025, 19:53
by Axumezana
ተራ አለባልተኛ፡ግልፍታምና ተሳዳቢ መሆንሽ እምሆይ ተብለሽም ያለቀቀሽ ችግርሽ ነው።

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Posted: 29 May 2025, 20:57
by Selam/
ቀሲስ አይጠ መጎጡ
የጄኖሳይደር ካድሬን መስደብ ብቻ መሰለህ እንዴ፣ ገልብጦ በበርበሬ ማጠን ነው የሚገባው። ለማይሰድቡህና ለማይናደዱብህ የነፈዙ ስስታሞች አዝንላቸዋለሁ።

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Posted: 30 May 2025, 01:02
by Axumezana
I advise you to quit this forum , you do not look like with healthy mind!

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Posted: 30 May 2025, 04:59
by Selam/
ቀሲስ አይጠ መጎጡ
እኔ እንዳንተ እንደወሽካታው ይኸንን ፎረም “በቃ ትቼ እስከ መጨረሻው ልሰደድ ነው” ብይ አልቀባዥርም።

ደግሞስ በምን አይነት ዕምነት ነው የተያዝከው፣ ሰዎችን “ኑ” ሳይሆን “ሂዱ ወግዱ” የሚል? ይልቁንስ በአልባንያው ፀልይልኝ።
:lol:
Axumezana wrote:
30 May 2025, 01:02
I advise you to quit this forum , you do not look like with healthy mind!