Page 1 of 1
ሸማግሌ የማይከበርበት ሃገር! የሰማንያ አመት ወጠምሻ ለሰማንያሰባት አመቱ ኮባ ...
Posted: 28 May 2025, 22:00
by almaze
እዚ ሰብኣይ ርኣይዎ፡ ክልተ ኢዱ ዘርጊሑ ኢሰያስ ክባርኾሉ ይጽበ ኣሎ። አሁን ይሄ የድሜ ባላ ጸጋ ሞተ ነው አረፈ የሚባለው

Re: ሸማግሌ የማይከበርበት ሃገር! የሰማንያ አመት ወጠምሻ ለሰማንያሰባት አመቱ ኮባ ...
Posted: 28 May 2025, 22:04
by Fiyameta
እኛ በልጽገናል!
እኛ በልጽገናል በእውነት ከፍ ብለናል፣
ለውጥም አምጥተናል ብዙ ተምረናል፣
አው እኛ በልፅገናል ደረጃም ይዘናል።
አበት አንዳንዶቹ አበት ከፍታቸው፣
የፊት ቦርጫቸው የኃላ ገፃቸው፣
እውነት በልጽገዋል እንዲሁ ስታያቸው።
አበት ኩራታቸው አበት ጥጋባቸው
እንዲሁ ስታያቸው ይለያል ስራቸው🥺
ዘይቱ ሰንበት ብሏል እኛን ከሸወዴ፣
የሳሙናስ ተውት ሰማይ ሰቅሏል በአንዴ፣
ጤፉም ሃይ ባይ ጠፍቶ ወዳጁን ክዶታል፣
ሞትም ያለወትሮው በእውነት ተደፋፍሯል፣
ድንች ነበር የኛ እሱም ከፍ ብሏል፣
ቲማቲም ራሱ ቁርጥ ካልሆንኩ እያለ፣
በግም ደረት ነፍቶ በሬዎች ጋር እየዋለ።
ዳቦም ዳሩን ይዞ ይዋኛል በተራው፣
የሽንኩርቱን ተውት የሱስ የባሰ ነው፣
አትክልት ፈራፍሬው ደረቁም እርጥቡም፣
የሚለበስ የሚበላም የሚታይ የማይታይም፣
ትንሹም ትልቁም ረጅሙም አጭሩም
ያልተለወጠ ያልናረ አልተገኘም .......
እነ አትክልት እነ ፍራፍሬ፣
እነ ዳቦና ጤፍ እነ ጥራጥሬ፣
እናንተ ተረኞች ለውጥ ፈላጊዎች
እናንተ ጎበዞች እንባ ጠባቂዎች
በእውነት በልጽጋቸዋል ታርክም ሰርታቸዋል፣
የሰዉ ልጅ የማይረሳው ክስተት አሳይታቸዋል፣
ለሁሉም የሚሆን መንገድም ፈጥራቸዋል።
ታዲያ ማነው ያላደገው ያልበለጸገው?
ማነው ከፍ ያላለው ደረጃ ያልየዘው?
ንገሩኝ እስቲ! ለውጥ ያልታየው በማነው?
Re: ሸማግሌ የማይከበርበት ሃገር! የሰማንያ አመት ወጠምሻ ለሰማንያሰባት አመቱ ኮባ ...
Posted: 28 May 2025, 22:09
by ethiopian
Little Fiyameta is on full swing after she get off from her uber taxi obligations
Re: ሸማግሌ የማይከበርበት ሃገር! የሰማንያ አመት ወጠምሻ ለሰማንያሰባት አመቱ ኮባ ...
Posted: 28 May 2025, 22:17
by almaze
RIP ባባ ኮባ
Re: ሸማግሌ የማይከበርበት ሃገር! የሰማንያ አመት ወጠምሻ ለሰማንያሰባት አመቱ ኮባ ...
Posted: 28 May 2025, 22:24
by ethiopian
Ye Talian slave descendants are funny people. I have ZERO respect for these animals
Re: ሸማግሌ የማይከበርበት ሃገር! የሰማንያ አመት ወጠምሻ ለሰማንያሰባት አመቱ ኮባ ...
Posted: 28 May 2025, 22:31
by Odie
almaze wrote: ↑28 May 2025, 22:00
እዚ ሰብኣይ ርኣይዎ፡ ክልተ ኢዱ ዘርጊሑ ኢሰያስ ክባርኾሉ ይጽበ ኣሎ። አሁን ይሄ የድሜ ባላ ጸጋ ሞተ ነው አረፈ የሚባለው
ይቺ የሚቀባበሏት እድሜ የምትጨምር መዳኒት ነች?
Re: ሸማግሌ የማይከበርበት ሃገር! የሰማንያ አመት ወጠምሻ ለሰማንያሰባት አመቱ ኮባ ...
Posted: 28 May 2025, 22:47
by almaze
Re: ሸማግሌ የማይከበርበት ሃገር! የሰማንያ አመት ወጠምሻ ለሰማንያሰባት አመቱ ኮባ ...
Posted: 28 May 2025, 23:03
by Odie