Page 1 of 1
የጭልፊቱ aka ዲዲቲ ሐውልት!
Posted: 28 May 2025, 21:01
by Selam/
Re: የጭልፊቱ aka ዲዲቲ ሐውልት!
Posted: 28 May 2025, 22:17
by Odie
1. ይህን conceive ያረገው አርቲስት
2. ሃውልቱን የቀረፀ
3. እንዲቆም የፈቀደው መንግስት (to deliberately incite violence)
4. ሊዚህ ያህል አመታት በነፃነት እንዲቆም (የተበሳጨ እንኳን በደማሚት ሳያፈነዳው) የፈቀደ የኢትዮዽያ ህብረተስብ ሁሉም የሚገርሙ ናቸው
በባህልም ቢሆን በ እሳቤ ደረጃ ፀያፍ የሆነ መነሳት ያለበት ስራ ነው!
Re: የጭልፊቱ aka ዲዲቲ ሐውልት!
Posted: 29 May 2025, 12:49
by Selam/
ደራሲውም አናጢውም አራት ኪሎ ገብተውልሃል ሱሴን ሿ ሿ እያደረጉ።
I hate ጎጠኛ & ካድሬ!