Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Odie
Member
Posts: 4439
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የጭልፊቱ aka ዲዲቲ ሐውልት!

Post by Odie » 28 May 2025, 22:17

1. ይህን conceive ያረገው አርቲስት

2. ሃውልቱን የቀረፀ

3. እንዲቆም የፈቀደው መንግስት (to deliberately incite violence)

4. ሊዚህ ያህል አመታት በነፃነት እንዲቆም (የተበሳጨ እንኳን በደማሚት ሳያፈነዳው) የፈቀደ የኢትዮዽያ ህብረተስብ ሁሉም የሚገርሙ ናቸው :mrgreen:

በባህልም ቢሆን በ እሳቤ ደረጃ ፀያፍ የሆነ መነሳት ያለበት ስራ ነው!

Selam/
Senior Member
Posts: 15524
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጭልፊቱ aka ዲዲቲ ሐውልት!

Post by Selam/ » 29 May 2025, 12:49

ደራሲውም አናጢውም አራት ኪሎ ገብተውልሃል ሱሴን ሿ ሿ እያደረጉ።

I hate ጎጠኛ & ካድሬ!

Post Reply