Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11141
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የሀገርን ድንበር የመጠበቅ ሀላፊነት የመንግስት ነው። ድንበሬን መጠበቅ አቅቶኛልና ኮንትሮባንድ መቆጣጠር ስላልቻልኩ የአንድ ክልል ህዝብ በጅምላ አስራባለሁ ማለት ግን የለየለት ድንቁርና ነው

Post by sarcasm » 28 May 2025, 14:14