Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Naga Tuma
Member+
Posts: 6199
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ETHIOPIAN SPACE SCIENCE AND GEOSPATIAL INSTITUTE

Post by Naga Tuma » 31 May 2025, 15:33

ሳይንስ ፖለትካን ሲቀድም ለፖሊሲ መሪህ የሚሆን ነዉ።

የራሴን ጥረት ኣስታዉሼ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሳይንሳዊ ትምህርት ከተጀመረ ወዲህ ምን ያህል ዕዉቀት ተቀሰመ፣ ምን ያህሉ ከሠመ ኣስብሎኛል።

በተለይ ያስታወስኩኝ ለሃገር ይጠቅማል ብዬ ለሙያዬ ተጨማሪ የሆኑትን የኦፕሬሽንስ ሪሰርች ወይም እንደስትርያል ኢንጂነሪግ ኮርሶችን ተሯሩጬ የተማርኩኝን ነዉ።

ስንቶች ስንት ኮርሶችን ተምረዉ ስራ ላይ እንደኣዋሉ መገመት ያስቸግራል።

ለወደፊቱ ትዉልድ ሳይንስ ኢትዮጵያ ዉስጥ ስር መስደድ በጣም ጠቃሚ ይሆናል።

Post Reply