Page 1 of 1

የጎጃሜ ተገንጣዮች ይህን ስሙ!

Posted: 27 May 2025, 22:29
by Horus

Re: የጎጃሜ ተገንጣዮች ይህን ስሙ!

Posted: 28 May 2025, 09:57
by Union
አንተ ደደብ ጨርጫሳ ሽማግሌ

አማራ ሆኖ አማራን እገድላለሁ አለ የሚለው ፣ አገው ሸንጎን ነው አማራ ብሎ የሚጠራው። አገው ዘመነን አማራ ነው ነው የሚለው። አገው ምህረት ወዳጆን አማራ ነው ነው የሚለው።

አገው ምህረት ወዳጆ አንድ የአማራን መሪ ከሰደበ፣ አማራና አማራ ተጣሉ ነው የሚለው :lol:

ይህ የሚናገረው ሰውዬ (ለ3 ደቂቃ ነው የሰማሁት) እራሱ እንደ misraq አገው ሸንጎ ነው።

አንተ ደደብ Horus የምትባል ሽማግሌ። ገና ፖለቲካ አስተምርሀለው። እያመጣህ ወሬህን ለጥፍ :lol:


Yes, the truth is agew shengos are fighting eachother. As you can hear the agrew ጎጃም አገው ምድር lady said she is joining Amara. That is the truth! Most of the agew shengos stopped pretending Amara now because they know Amara have gone way far and it's impossible to defeat Amara


Horus wrote:
27 May 2025, 22:29

Re: የጎጃሜ ተገንጣዮች ይህን ስሙ!

Posted: 28 May 2025, 11:23
by Union
አማርኛ የተናገረ በሙሉ አማራ ነው የሚባልበት ዘመን እኮ አለፈ :lol: :lol: :lol: :lol:

በአማራ አከባቢዎች አክሰንት ስላወራ አማራ ነው የሚባልበትም ዘመን አለፈ እኮ አንተ አልጋ ላይ ተኝተህ :lol:


ጃጃቲያም ሽማግሌ :lol: