Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 13922
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ⚖️ ከክቡር ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ንግግር ጋር ተያይዞ በተነሱ ጉዳዮች ላይ በኢትዮጵያ ምሁራን መካከል የተደረገ አስገራሚ ውይይት ⚖️

Post by Abere » 27 May 2025, 16:43


የተሳሳቱ ሰዎችን ለምን ተሳሳታችሁ ብሎ ዘወትር መኮነን አስፈላጊ ባይሆንም በተደጋጋሚ የተሳሳቱ ሰዎችን በተደጋጋሚ መከተል ግን ከተሳሳተ አእምሮ የሚመጣ ነው። የኢትዮጵያ ትግል ትኩስ ሃይል እና ብሩህ አእምሮ ያለው ትውልድ የሚፈልግ ነው። አንዱ የኢ-መደበኛ ዩቲዮቦች ጥቁር ወሬ ስራ ችግር የዩቲዩቡ የፋይናንስ ምንጭ ከየት እና እንደት እንደሆነ ስለማይታወቅ የሚቀርቡት ትንታኔዎችን የመጨረሻ የእውነት ጠርዝ ማወቅ ያዳግታል።









Post Reply