Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11381
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"በህይወቴ የሚፀፅተኝ ነገር ቢኖር ከብልፅግና ጋር መቆሜ ነው ... አንድም ቀን ቢሆን እራሱ ፅዋው መራራ ነው"... መሳይ መኮንን ለሜጀር ጀነራል ተስፋይ አያሌው

Post by sarcasm » 27 May 2025, 08:40

"በህይወቴ የሚፀፅተኝ ነገር ቢኖር ከብልፅግና ጋር መቆሜ ነው ... አንድም ቀን ቢሆን እራሱ ፅዋው መራራ ነው"... መሳይ መኮንን ከብልፅግና ጋር በድጋሚ አብሮ እንዲሰራ በሜጀር ጀነራል ተስፋይ አያሌው ሲጠየቅ የሰጠው ምላሽ ነው 😀

ሰው በዚህ ልክ ብልፅግናን የሚጠየፍበት ጊዜ ላይ ደረሰን። ኢህአዴግ እንደዚህ ቢባል ኖሮ .."በስብሰናል ፣ ሬት ሬት ብለናል" ... ብሎ በቅፅበት ግምገማ ማድረግ ይጀምር ነበር።

ብልፅግና ግን ለውጡ ፣ እድገቱ ያመጣው በጎ ተፅዕኖ ነው ብሎ በለመደው የፕሮፓጋንዳ ማጀብያ ጭፈራ መወራጨቱን ቀጥሏል 😀

Please wait, video is loading...