Page 1 of 1
አብይንና ኢሳያስን ምን እንዳጣላቸው እስካሁን አልነገሩንም!
Posted: 27 May 2025, 02:40
by Axumezana
Re: አብይንና ኢሳያስን ምን እንዳጣላቸው እስካሁን አልነገሩንም!
Posted: 27 May 2025, 05:48
by Selam/
ቀሲስ ዓይጠ መጎጡ
ይኸ ውሻ ለምን ያለከልካል ብሎ የመጠየቅ ያህል ነው። ስለዚህ እኔን አያገባኝም።
እናንተ ቱስ ቱስ ካድሬዎቹና እነ ጌታቸውና ስታሊንን ውስጥ አዋቂዎች ስለሆናችሁና ሁልጊዜም ማደባበሻ ምክንያት ስለማታጡ እርስ በእርሳችሁ ተነጋገሩበት። ውሻ ሲፈጠር ለሃጫም ነው፣ መቼም አይጠዳም።
Re: አብይንና ኢሳያስን ምን እንዳጣላቸው እስካሁን አልነገሩንም!
Posted: 27 May 2025, 11:17
by Digital Weyane
አቢይ <<ለኤሚሬትስ እዋጋለሁ እሞታለሁ>> ሲል ነው ፀቡ የተጀመረው። አቢይ ራሱ መርጦ ተላላኪ ባሪያ መሆን መብቱ ነው። ፕሬዚዳንት ኢሳያስ መብቱን ሊያከብሩለት ይገባል ባይ ነኝ።
Re: አብይንና ኢሳያስን ምን እንዳጣላቸው እስካሁን አልነገሩንም!
Posted: 27 May 2025, 11:38
by Dama
Abiy is whimsical; no principles but guided by temperaments, feelings and emotions. Most of all by accentuation of self-worth. If he felt close association with Eyasu would diminish his image, he would drop him instantly. He like to be the single omnipotent wolf standing high on its toes. In this regard, both behave identically.
Re: አብይንና ኢሳያስን ምን እንዳጣላቸው እስካሁን አልነገሩንም!
Posted: 27 May 2025, 11:48
by Axumezana
ምናልባት ኢሳያስ አብይን ከወያነ ስላዳንኩህ እኔ የምልህን ብቻ አድርግ እያለው ይሆናል!