Page 1 of 1

ጎንደር - ለቱስ ቱስ ጎጠኛ ካድሬዎች ጭልፊቱና ዓይጠ መጎጡ

Posted: 26 May 2025, 16:33
by Selam/









Re: ጎንደር - ለቱስ ቱስ ጎጠኛ ካድሬዎች ጭልፊቱና ዓይጠ መጎጡ

Posted: 26 May 2025, 22:03
by Union
gala horus አይኑ ደም ለበሰ :lol: :lol: :lol: :lol:


ደም ጠጪ ሴጣን :lol:

Re: ጎንደር - ለቱስ ቱስ ጎጠኛ ካድሬዎች ጭልፊቱና ዓይጠ መጎጡ

Posted: 26 May 2025, 22:12
by Horus
አይ እናንተ ማፈሪያዎች፡
ምነው ትላንት ኮሪደርን ስትቃወሚ አልነበርሽም እንዴ! ደሞስ ለንጉስ ቴዎድሮስ ትክክለኛ የንጉስ ለቅሶ ያስለቀሰው ማን ሆነና!!! የእኔው ቴዎድሮስ ካሳሁን ገርማሞ መስሎኝ!!! መላቅጡ የጠፋብሽ የሻቢያና አሳፋሪ የግብጽ ተላላኪ ሁላ!