Page 1 of 1

ንግሥተ-ሳባ የአፋር ጎሳ እንደነበረች ያውቃሉ? የዐጼ ዮሀንስ ሚስት አፋር እንደነበረችስ?

Posted: 26 May 2025, 10:02
by Abere
ንግሥተ-ሳባ የአፋር ጎሳ እንደነበረች ያውቃሉ? የዐጼ ዮሀንስ ሚስት አፋር እንደነበረችስ?

የቀዳማዊ ዐጼ ምኒልክ ወላጅ እናት የአፋርዋ ንግስተ-ሳባ እንደነበረች የታሪክ ማስረጃዎች ያረጋግጣሉ። እንድሁም የአጼ ዮሀንስ ሚስት ወ/ሮ ምስጢረ ስላሴ (በክርስትና ስማቸው) የሙስሊም የአፋር አለቃ ልጅ ሲሆኑ፤ ዐጼ ዮሀንስ ክርስትና በማስጠምቅ ሚስታቸው አድርገዋቸዋል። ዐጼ ዮሀንስ እራሳቸው የጎንደር እና ትግራይ ተወላጅ ነበሩ። በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ አንድም መሪ በአንደበቱ የዚህ ወይም ያዚያ ጎሳ ተወላጅ ነኝ ወይም ለዚህ ጎሳ ስል እነገሳለሁ ወይም እዋጋላሁ ብሎ አያውቅም። ለመጀመሪይ ጊዜ ግን የኤርትራ ክ/ሀገር እና የትግራይ ክ/ሀገር ተወላጅ መለሰ ዜናዊ ብቻ ለወርቂ ህዝብ እታገላለሁ እገነጥላለሁ አስገነጥላላሁ በማለት የትግሬ መንግስት ነኝ አለን፤ በመቀጠል አብይ አህመድ አሊ የኦሮሙ ብቸኛ እና ቀዳሚ መንግስት ነኝ - ሌሎች ጎሳዎች ጥንቸሎች ናቸው ኦሮሞ ዝሆን ነው - ሌሎችን እደፈጥጣቸዋለሁ አለ።ይህ አስተሳሰብ የዘመኑ የ21ኛ ክ/ዘመን ምጡቅ አስተሳሰብ መሆኑ ነው። :mrgreen:

This the comparative regression of Orommuma Abiy Ahmed's and TPLF Meles Zenawi in the 21 st century vs. the progression of the past kings or leaders of Ethiopia.

Re: ንግሥተ-ሳባ የአፋር ጎሳ እንደነበረች ያውቃሉ? የዐጼ ዮሀንስ ሚስት አፋር እንደነበረችስ?

Posted: 26 May 2025, 10:05
by Fiyameta

Re: ንግሥተ-ሳባ የአፋር ጎሳ እንደነበረች ያውቃሉ? የዐጼ ዮሀንስ ሚስት አፋር እንደነበረችስ?

Posted: 26 May 2025, 10:07
by Axumezana
እበረ ራስህ ዘር እቆጠርክ ዘረኝነትን ለመኮነን ትሞክራለህ! ህገመንግስት ሳታከብርስ ስለኢትዮጵያ ሃገረ መንግስት እንዴት ታወራለህ?

Re: ንግሥተ-ሳባ የአፋር ጎሳ እንደነበረች ያውቃሉ? የዐጼ ዮሀንስ ሚስት አፋር እንደነበረችስ?

Posted: 26 May 2025, 10:14
by Abere
ቀልደኛ ነህ :lol: ኢትዮጵያ ሀገ-መንግሥት አላት እንደ?
Axumezana wrote:
26 May 2025, 10:07
እበረ ራስህ ዘር እቆጠርክ ዘረኝነትን ለመኮነን ትሞክራለህ! ህገመንግስት ሳታከብርስ ስለኢትዮጵያ ሃገረ መንግስት እንዴት ታወራለህ?

Re: ንግሥተ-ሳባ የአፋር ጎሳ እንደነበረች ያውቃሉ? የዐጼ ዮሀንስ ሚስት አፋር እንደነበረችስ?

Posted: 26 May 2025, 10:51
by Abere
Fiyarmat,

Keep posting pages out of a fiction writer, fiction books. Ascari-landers also wrote "Ye'Burqaw Zimita".

"Kaśa (Yohannes) rebelled against the rule of Tewodros. What prompted his rebellion is not well established. Often two explanations, which are not essentially contradictory, are forwarded by the sources: the first is related to his dissatisfaction with the rank and function given to him by the sovereign, while the second interprets his rebellion as a response to the appeal of abunä Salama who in 1867 wrote from prison to many notables condemning his perceived injustices of Tewodros. In any case, for some time he (together with his followers) retired to the eastern lowlands and found refuge among the Afar, from which ethnic group he married a Muslim after she had been baptized with the name Tebaba Sellasie"

https://en.wikipedia.org/wiki/Yohannes_ ... _note-:0-6

Note: Mistire Selassie (or sometimes called as Tebaba Selassie)

For in-depth history read: Uhlig, Siegbert (2014). Encyclopaedia Aethiopica. Vol. 5: Y-Z. Otto Harrassowitz. p. 73.

Re: ንግሥተ-ሳባ የአፋር ጎሳ እንደነበረች ያውቃሉ? የዐጼ ዮሀንስ ሚስት አፋር እንደነበረችስ?

Posted: 26 May 2025, 11:05
by Fiyameta

Re: ንግሥተ-ሳባ የአፋር ጎሳ እንደነበረች ያውቃሉ? የዐጼ ዮሀንስ ሚስት አፋር እንደነበረችስ?

Posted: 26 May 2025, 11:14
by Axumezana
ፋኑዬ አራት ኪሎ ገብቶ ህገ መንግስትህን እስኪያዘጋጅ መጠበቅ ነው።

Re: ንግሥተ-ሳባ የአፋር ጎሳ እንደነበረች ያውቃሉ? የዐጼ ዮሀንስ ሚስት አፋር እንደነበረችስ?

Posted: 26 May 2025, 12:27
by Abere
ተመልከት ሰንደቅህን፤ ተከተል ዓላማህን "መነሻችን አማራ ፤ መድረሻችን ኢትዮጵያ ።" የኢትዮጵያ ህዝብ ለመጀመሪያ ጊዜ የእኔ የሚለው ህገ-መንግሥት እራሱ የተሳተፈበት፤የመከረበት እና የተስማማበት ይኖረዋል። አንድ ዜጋ እንደ ዜጋ ሰብዓዊ መብት ይኖረዋል።ኢትዮጵያዊ መታወቂያ እንጅ የሚገደልበት የቀይሽብር ይፋፋማብኝ ወረቀት ተሸክሞ አይኖርም።
Axumezana wrote:
26 May 2025, 11:14
ፋኑዬ አራት ኪሎ ገብቶ ህገ መንግስትህን እስኪያዘጋጅ መጠበቅ ነው።

Re: ንግሥተ-ሳባ የአፋር ጎሳ እንደነበረች ያውቃሉ? የዐጼ ዮሀንስ ሚስት አፋር እንደነበረችስ?

Posted: 26 May 2025, 12:28
by Fiyameta