Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12461
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የኢትዮጵያ ጠላቶች አትክፈቱት!

Post by DefendTheTruth » 26 May 2025, 09:22

ለነገሩ እዚህ ፎረም ላይ ከ98 በመቶ በላይ ያዉ ጠላቶች ወይም ደግሞ መሓል ሰፋሪዎች ናችዉ።


sesame
Member+
Posts: 7385
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የኢትዮጵያ ጠላቶች አትክፈቱት!

Post by sesame » 26 May 2025, 09:30

Very funny

A ferry boat on trucks. Will Fano allowv it to pass? And what has it to do with Kush Empire that the PP kids are hallucinatin about. Desperation! :lol: :lol: :lol: :lol:



Selam/
Senior Member
Posts: 15519
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኢትዮጵያ ጠላቶች አትክፈቱት!

Post by Selam/ » 26 May 2025, 10:09

ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
“ቱስ ቱስ” የሚለውን አባባል ከእኔ ኮርጀህ ስታበቃ አሁን ደግሞ የstatistics ጥናቴን መስረቅና b@stardaize ማድረግ ጀመርክ?

የኢትዮጵያ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጠላቶች - ወያኔ ካንሰሯ፣ ሻዕቢያ አረሟ፣ ኦነግ-ሸኔ ዕርግማኗ። 95%ቱ የER ቀባጣሪዎች የነዚህ ነቀርሳዎች ካድሬዎች ናቸው።

Naga Tuma
Member+
Posts: 6203
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጵያ ጠላቶች አትክፈቱት!

Post by Naga Tuma » 26 May 2025, 18:08

DefendTheTruth wrote:
26 May 2025, 09:22
የኢትዮጵያ ጠላቶች
DefendTheTruth wrote: መሓል ሰፋሪዎች
ኢትዮጵያን በማለት ተገንጣዮች ያሉት መሃል ሰፋሪ ተብለዉ ነበር። በኣንዳንዶች በኩል እንገነጣጠል ማለት መርህ የነበረ ዘመን።

መሃል ሰፋሪዎች ማለት ብቻ ሳይሆን መሃል ኣገር የተገጣጠሙ የተባሉም ነበሩ።

የኢትዮጵያ ወታደር ነኝ ብለህ ስለ ኢትዮጵያ ጠላቶች መምከር የምትችል ከሆነ ተገንጣዮች ተብለዉ እንደነበረዉ ሳይሆን መሃል ሰፋሪዎች እንደተባሉት እየመከርክ ነዉ ማለት ነዉ።

ስለዚህ የትኛዉ አቋምህ ነዉ ትክክለኛዉ?

ለመሆኑ የኢትዮጵያ ጠላቶች የመጡት በመሃሏ ሳይሆን በጠረፎችዋ በኩል እንደነበረ ኣታዉቅም?



Post Reply