Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tiago
Member
Posts: 2932
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

ለመቼነው የነሱ ተቃዋሚ ፖርቲዎች???

Post by Tiago » 25 May 2025, 02:49



ተቃዋሚ ድርጅት የሚባሉት ከመግለጫ ውጭ ሌላ ስራ መስራት አልቻሉም እነሱ የሚጠብቁት ምርጫ ሲመጣ ምረጡን ብለው ብልፅግናን ለማጄብ ያስፉስፉት ታዲያ ይሄ ሁሉ ድርጅት ከህዝብ ጋር ካልሆነ ለመቼነው የነሱ ፓለቲካ።

ኢ/ት ውስጥ እኮ ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅት አለ እንዴ እናት ፓርቲ ነበር - እንዴት ብሎ ይቻል ተቃዋሚ ብለው ህዝብን ያጭበረበሩት ህሊና ቢሶች የብልፅግና አፍ ሆነዋል- ብቻቸውን እንዴት ይሁኑ ኢትዮጵያ በታሪኳ እንደዚህ የተግማሙ የፖለቲካ ፖርቲዎችና ፖለቲከኞች አይታ አታቅም

EPRP ?? :lol: :lol: :lol: :lol: why don't you guys get a life?