Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 36473
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 25 May 2025, 02:11
ፈረንሳይ
እንግሊዝ
ጣሊያንና
ጀርመን
ይሄዳል ተብሎ ነገር!
ከፈረንሳይ በኋላ ቄሱም ዝም መጽሓፉም ዝም!
እንዴት ነው?
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15404
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 25 May 2025, 04:41
ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
የእሱ itinerary አንተ በጭባጫ ካድሬውን ያስጨንቅህ እንጂ፣ ለእኔ ለሰላም ሲል አይደለም ጣሊያን ለምን እንጦረንጦስ አይገባም።
እኔን የሚያስጨንቀኝ፣ የሃገሬ ህዝብ ምን በልቶ አደረ የሚለው ጥያቄ ነው። ጭንጋፍ!
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13878
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 25 May 2025, 11:36
ፈረጠጠ እንዴ?! ፈረጠጠ እንዴ?! ደጋፊዎቹ ደህና ሁን ብለው ሳይሸኙት። መንግስቱ መጥፎ ልማድ ሳያስተምር አይቀርም። ለማንኛውም መጠርጠር በጎ ነው። መጭው ክረምት ነው - ውታፍ ነቃዮቹን ብርድ ላይ ጥሏቸው.....
Horus wrote: ↑25 May 2025, 02:11
ፈረንሳይ
እንግሊዝ
ጣሊያንና
ጀርመን
ይሄዳል ተብሎ ነገር!
ከፈረንሳይ በኋላ ቄሱም ዝም መጽሓፉም ዝም!
እንዴት ነው?
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 36473
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 25 May 2025, 13:06
Selam/ wrote: ↑25 May 2025, 04:41
ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
የእሱ itinerary አንተ በጭባጫ ካድሬውን ያስጨንቅህ እንጂ፣ ለእኔ ለሰላም ሲል አይደለም ጣሊያን ለምን እንጦረንጦስ አይገባም።
እኔን የሚያስጨንቀኝ፣ የሃገሬ ህዝብ ምን በልቶ አደረ የሚለው ጥያቄ ነው። ጭንጋፍ!
ወይ የኢ አር ሰገጤ! ሰው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ

-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15404
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 25 May 2025, 21:31
ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
እንሽላሊት ካድሬዎች ባላችሁበት ስፍራ ሁሉ፣ የእኔ የሰላም ጭቃ ጅራፍ እየተከተለ ጀርባችሁን ይልጣችኋል።
የነተብክ አሮጌ!
Horus wrote: ↑25 May 2025, 13:06
Selam/ wrote: ↑25 May 2025, 04:41
ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
የእሱ itinerary አንተ በጭባጫ ካድሬውን ያስጨንቅህ እንጂ፣ ለእኔ ለሰላም ሲል አይደለም ጣሊያን ለምን እንጦረንጦስ አይገባም።
እኔን የሚያስጨንቀኝ፣ የሃገሬ ህዝብ ምን በልቶ አደረ የሚለው ጥያቄ ነው። ጭንጋፍ!
ወይ የኢ አር ሰገጤ! ሰው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ
-
Abdisa
- Member+
- Posts: 6203
- Joined: 25 Apr 2010, 19:14
Post
by Abdisa » 26 May 2025, 04:06
Ever since Abiy Ahmed signed an MOU with Somaliland for access to the UAE-controlled port of Berbera, relations between Ethiopia and Djibouti had suffered due to Abiy's threats to end Ethiopia's use of the Djibouti port.
Now that the deal with Somaliland didn't go well, and Djibouti has since signed security agreements with Egypt, Abiy's attempts to restore relations with Djibouti has become his main preoccupation.
Abiy begging France to help mend Ethio-Djibouti relations comes at a hefty price for Ethiopia considering that France has been looking for a new colony in East Africa to replace the one she lost in Mali. Its not something to brag about.