Page 1 of 1

በአሜሪካ ዲያስፓራ ኦርቶዶክስ ምዕምን ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ መመስረት አለበት ወይ? በየግዜው ከፊንፊኔ ኢክስፓርት ከሚደረግለት ካድሬ ነጻ ለማውጣት።

Posted: 24 May 2025, 22:10
by Abere
በአሜሪካ ዲያስፓራ ኦርቶዶክስ ምዕምን ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ መመስረት አለበት ወይ? በየግዜው ከፊንፊኔ ኢክስፓርት ከሚደረግለት ካድሬ ነጻ ለማውጣት። ሆዳም ዲያስፓራ በውጭ አገር እየኖረ እንኳን እራሱን ነጻ ለማውጣት የሚችል አለመሆኑ ያሳዝናል።