ተስፋ የቆረጠ ኢሳይያስ አፈወርቅ "የዐባይ ግድብ የኤርትራ-ግብጽ ህልውና ጠንቅ ሲል፤ ለቋራው ህወሓት ፋኖ ምስረታ የምስራች አቅርቧል"።
Posted: 24 May 2025, 18:06
ተስፋ የቆረጠ ኢሳይያስ አፈወርቅ "የዐባይ ግድብ የኤርትራ-ግብጽ ህልውና ጠንቅ ሲል፤ ለቋራው ህወሓት ፋኖ ምስረታ የምስራች አቅርቧል"።
ይህ የሚገርም ነገር ባይሆንም ኢሳይያስ 34ኛውን የኤርትራ የባርነት ቀን በሚያስብበት ቀን ጅቡቲ መልዕክት የያዘች ጦማር በመላክ ምትክ ኤርትራ አገር አይደለችም በሚል እንደምታ የክፍለ ሀገሩን ወጣ መጥጦ ባዶ ያደረገ ሰው በማለት - በንቀት ኢሳይያስ የጅቡቲን እጅ መሳለም አይችልም ብላው እርፍ። ከጅቡቲ አሳነሳቻት ኤርትራን - ከአቻቸው ማለት ቀረ።
አንድ ነገር ልብ ይበሉ - ክሪሚያም አሰብን አንቺም እንደ እኔ ወደ ቤትሽ ተመለሽ በማለት አስገንዝባለች። ምናልበት ይህ 2025 ኤርትራ ክ/ሀገር ለመጨረሻ ግዜ የምታስበው የባርነት ዕለት ይሆናል - በቀጣዮቹ ጭራሽ ላይታሰብ ይችላል።