Page 1 of 1
Selam/: የኢ አር ሰገጤ
Posted: 24 May 2025, 13:14
by Horus
እንቶ አያ ሰላም የኢ አር ሰገጤ
ባለ ቀይ ቀለሙ የንቶፍንቶ ብጤ
ቱስ ቱስ ብላ ተንፍሳ ነበረ
በቀዳዳው አፏ በቲክቶክ የሾረ
ስንኝ ለመቋጠር ቃጥቷት እንደ ዋዛ
ሳይማር ያወቀው ፍልቶ ስለበዛ
የቃላት ዲሪቶ የሃሳብ ቡቱቱ
ተንፍሳ ነበረ ነገረ ገለባ ቲቲ ታታ ቱቱ
ሆረስ
Re: Selam/: የኢ አር ሰገጤ
Posted: 24 May 2025, 13:33
by Horus
Re: Selam/: የኢ አር ሰገጤ
Posted: 24 May 2025, 14:02
by Horus
Re: Selam/: የኢ አር ሰገጤ
Posted: 24 May 2025, 14:44
by Selam/
ጎምቱ ሽማግሌ፣ ጥንብ ለቃሚ ጭልፊት
የጣዖት ጥብቆ፣ ማን ነው የሰፋለት?
Re: Selam/: የኢ አር ሰገጤ
Posted: 24 May 2025, 15:11
by Selam/
ጎምቱ ሽማግሌ፣ ጥንብ ለቃሚ ጭልፊት
የጣዖት ጥብቆ፣ ማን ነው የሰፋለት?
ከኪስ አውላቂነት፣ አፍቃሪ ቮልሸቪክ
ሃገር አፍራሽ ሽፍታ፣ የነማኦ ሸሪክ
ቀይ ባንዲራ ለባሽ፣ ወላዋይ ሹልክልክ
ለ፶ ዓመት ነተበ፣ ለባዕድ ሲላላክ
ካድሬነት መረጠ፣ ጀመረ አዲስ ታሪክ
ጎጡን ለብሶ መጣ፣ ውሸት ሊቦተልክ
ሆዱ መዝኖበት፣ ሰክሮ አብዶ ለፍራንክ
ሊስትሮ በውልደት፣ መሞት በካድሬነት
መጠሪያው ምንድነው፣ ይኸ ዕርጉም ውሽክትክት?
Re: Selam/: የኢ አር ሰገጤ
Posted: 24 May 2025, 16:39
by Selam/
ቀጥል ካድሬነትህን፣ ቶስቷሳነትህን
ጣጥ ጣጥ ግን አቁም፣ ለመድፈር ሰላምን
ልክ አስገባሃለሁ፣ ቂጥህ እስኪቀዝን