የመናፍቅ ፖለቲካ ፀሃይ እየገባች ነው፤ መናፍቁ መናፍቅ ሲል ሌባ ሌባ ብሎ የሚጮኸው ሌባን ይመስላል!
Posted: 23 May 2025, 23:37
በአለም ስጨማለቅ ያልረዳችኝ ቤተክርስትያኔ
እየሱስን አምኜ ስል አለም ለምኔ
ስም አወጣችልኝ መናፍቅ እንቶኔ
በክርስቶስ አምኖ መዳን ሆኖብኝ ኩነኔ
ውግዝ ከምአርዮስ ጥፋልኝ ከአይኔ
እኔስ አልጠፋም ወንጌል እሰብካሎሁ
ቤተክርስትያኔን ለማደስ ሌት ቀን እሰራሎሁ
viewtopic.php?f=2&t=295166#p1292929
እየሱስን አምኜ ስል አለም ለምኔ
ስም አወጣችልኝ መናፍቅ እንቶኔ
በክርስቶስ አምኖ መዳን ሆኖብኝ ኩነኔ
ውግዝ ከምአርዮስ ጥፋልኝ ከአይኔ
እኔስ አልጠፋም ወንጌል እሰብካሎሁ
ቤተክርስትያኔን ለማደስ ሌት ቀን እሰራሎሁ
viewtopic.php?f=2&t=295166#p1292929