ምን ጊዜ ሞትሽ እና ዐፈር ዐፈር ሸተትሽ -->" የቋራው ህወሓት-ፋኖ ለአምባሳደር ኤርቨን ማስኒጋ ከአብይ አህመድ ጋር አስተርቀኝ እያለ ነው።"
አየር በአየር ነጋደው - ከብርሃኑ ነጋ ጋር አንድ ፅዋ የጠጣ፤ አንድ ቂጣ አብሮ የቆረሰ ምን የተለየ ባህርይ ሊያሳይ።
Re: ምን ጊዜ ሞትሽ እና ዐፈር ዐፈር ሸተትሽ -->" የቋራው ህወሓት-ፋኖ ለአምባሳደር ኤርቨን ማስኒጋ ከአብይ አህመድ ጋር አስተርቀኝ እያለ ነው።"
አበረ፣
ይህ እንግዲህ ሰሞኑን ስለው የነበረው ነው። የእስክንድርም ሆነ የዘመነ ቡድን ለድርድር መቅረቢያ የሚሉትን መስፈርት እንደ ሚያዘጋጁ ሳይታለም የተፈታ ነው።
ይህ ማሲንጋ የተባለ ኢትዮጵያ ጠል ወጠጤ የነካው ነገር በፍጹም አይሳካም ፤ እሱ ከኢትዮጵያ ሳይኮሎጂ ጋር ጭግር ያለው ጥቁር ነው።
ትላንት ማታ አቢይ ድሮን መጠቀም የለበትም ብሎ ቱስ ቱስ ካለ በኋላ ዛሬ ያ ቃሉን ዲሊት አደረገው ። እሱም እነ አቢይን አያከብርም ፣ እነሱም ከጤፍ አይቆጥሩትም።
ወደ ዘመነ ካሴ መግለጫ ስንመጣ ዛሬ የለቀቁት ባለ 9 ነጥብ አጀንዳ ለአቢይ ወይም ለአሜሪካ ተብሎ የተጻፈ ሳይሆን ለሚቃወማቸው አማራ የተዘየደ ነው ። ለምን በለኝ?
ሰዎቹ ያሉት ካቢይ ለመነጋገር ፌዴራል መንግስቱ ሙሉ በሙሉ ካማራ ከወጣ ፣ የብልጽግና በሙሉ ከተዘጉ ፣። ፋኖ የሚያዝበት የአማራ ሽግግር መንግስት ባህር ዳር ከቆመ ፣ አለም አቀፍ ድርጅት ያቢይ መግስት ዘር ማጥፋት ከመረመረ እና መተከል ፣ ሸዋ ፣ ራያና ወልቃይት ላማራ ከተመልሱ በኋላ ነው ለድርድር የምቀርበው የሚለው ቡድኑ ። ይህን መሰል መግለጫ ለሚቃወማቸው አማራ ማማለያ እንጂ የምር ፖለቲካም ሆነ የድርድር መቅረቢያ መስፈር አይደለም።
ይህን መግለጫ ከቀሩት በግልጽ የሚለየው ይህ የጎጃሜዎች ቡድን ምንም አይነት የኢትዮጵያ ፖለቲካ እንደ ማይመለከተውና 1000% ፕሮግራሙ የአማራ ክልል ምናልባትም የጎጃም ጠ/ግዛት ብቻ እንደ ሆነ ነው። ለዚህም ነው ተገንጣይ ጎጃሜ ያልኳቸው ።
ይህ ለይምሰል ስር ነቀልና ራዲካል የሚመስል ባዶ መግለጫ ግን ምን ያክል የልጅ ጨዋታ እንደ ሆነ ተመልከት ፡
(1) ላማራ እንታገላለን የሚሉት አክቲቪስቶችና ተዋጊዎች ገና እራሳቸው አንድ ሆነው አንድ ድርጅት እንኳ መፍጠር ያልቻሉ፡
(2) አንድ ወጥ የሆነ ያማራ ፖለቲካም ሆነ ራዕይ የሌላቸው
(3) አንድ፣ ሰው ሁሉ ይህ ነው የሚለው የአማራ አላማ ይህ ነው ያልፈጠሩ
(4) ያጭር ግዜ ፕሮግራም ሆነ የረጅም ግዜ ፕሮግራም አቅርበው ሕዝብ ያላሳመኑ
(5) ከራሳቸው ጓዶች ጋር የሚዋጉና እንዲያውም ስማቸው ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር በመጨማለቅ ላይ ያለን ቡድን ባንክ ታንክና አይሮፕላን ከታጠ አንድቀ መንግስት ጋር ስልጣን ሳይለቅ አልደራደርም ማለት አንድም ቀልድ አለያም የፖለቲካ መሃይምነት ነው ። ይህን በማለታቸው ብቻ የሞራል የበላይነቱን ለአቢይ እየሰጡት ነው ።
አሜሪካ ገና በፕሪቶሪያ የጋገረው ቂጣ ሳይበስል ለሌላ ፕሪቶሪያ ቱስ ቱስ ማለቱ ያው ባፍሪካ ቀንድ ያጣውን ተሰሚነት ለመመለስ መታተሩ ነው።
!
የሚገርመው ግን ማሲንጋ ይህን ሁሉ ቱስ ቱስ ሲል አቢይ አውሮፓን እየዞረ ነው! ፋሞ በዛሬ ቁመናው ያቢይ መንግስትን የሚያሰጋ ኃይል አይደለም! የቲክ ቶክ ሆያ ሆዬን ወደ ጎን ካደረግን

ሆረስ፤
በእውነቱ ዘመነ ካሴን በስም ጠርቸ ላለመውቀስ ብዙ ጊዜ ፈጅቶብኛል - ምክንያቱም የአማራ ህዝብ የአስርት አመታት መራር ትግል እና መስዋዕትነት በቀላሉ መርከስ የለበትም በሚል የግል እሳቤየ፤ ምናልባትም ጊዜያዊ ቅራኔ ሊሆን የሚችል እና በጥበብ ይፈታል የሚል ግምት ይዠ ነበር። ሲውል ሲያድር ግን ለዘመነ ካሴ ያለኝ ግምት የተሳሳተ መሆኑን መረዳት ችያለሁ -
ሀ) ምን እና ዋንጫ ከወደ አፉ ይሰፋል እንድሉ፤ አርበኛ እስክንድር ምንም መጥፎ ቃል ከአፉ ሳይወጣው ምንም አይነት ቅራኔ መኖሩን ሳያሳይ፤ ዘመነ ቀድሞ ወጥቶ መዘለፍ ጀመረ - ስልጣን ለእኔ ነው እንደ አጥናፉ አባተ አልሸወድም ብሎ ፎከረ።
ለ) በተለያየ ጊዜ ምንም ሳያዛንፍ የእርሱ አፈቀላጤ መገናኛዎች እና የሽፋታው ግንኙነት ሃላፊ ከሌሎች ሃይሎች ጋር ( ኦነግ፤ወያኔ፤ሻዕብያ) በመተባበር እንዋጋለን ይላሉ -- እነኝህ ሌሎች ሃይሎች ግን በመሰረቱ ቁጥር 1 ጥላታቸው አማራ ነው። ታዲያ ይህ ሽፍታ ቡድን ለአማራ ነው ወይስ ለስልጣን የሚታገለው። ምርጫ እኮ ብትፈቅጅ በዚህ ዱላ እምቢ ብትይ በዚህ ቢላዎ አይነት እንኳን አይደለም - ሁሉም ቢላዎ ነው።
ሐ) የዘመነ ካሴ ሽፍታ ቡድን ቀስቱን ወደ አማራ ጠላቶች ሳያደርግ ( ወያኔን ከእስር ቤት እየፈታ፤ ኦነግን ፍትፍት እና ጠላ እያጠጣ) ነባር ታጋዮችን ግን በደፈጣ ቀይ ሽብር ያፋፍምባቸዋል። ለምን? የአማራ የትግል አላማ አንጋቢዎችን በመግደል የአማራን የነጻነት ህልም ለመግደል።
መ) የዘመነ ካሴ አፈቀላጤ ዩቲዩቦች በፋይናንስ እና በፕሮፓጋንዳ ግብዐት የሚደገፉት በወያኔ እና በሻዕብያ፤ በኦነግ-ብልጽግና ነው። ዘመነ ካሴ በፍቅር እስከ መቃብር ላይ የተሳለውን የስርዐት ለውጥ ፈላጊ ሽፍታ አበጀን እንኳን አይመስለም። የእርሱ ሽፍትነት ለገንዘብ እና ስልጣን ጥማት ነው ባይነኝ። ከአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ጋር ልዩነት መፍታት ያልቻለ ግለሰብ ከበርካታ ተፏካች ኢትዮጵያን ፍጹም ተጻራሪ ሃይሎች ጋር የመወያየት ብቃት ይኖረዋል የሚል ሞኝ ብቻ ነው። የንጹሃን ደም ስለ ለመደ ከደም ውጭ ሌላ ቅዠት አይታየውም። በአብይ አህመድ እና በእርሱ መካከል ልዩነት አይኖርም - ምክያንቱም ቀይ ሽብር ግብሩ ከሆን የሚታየው ቀይ ሽብር ብቻ ነው። መጨረሻው ደግሞ ውድቀት። Abiy Ahmed is power hungry dictator from Beshaha - Keffa; and Zemene another power hungry from Merawi- Gojjam.
ወደ አምባሳደር አእቪን ማሲንጋ ጉዳይ ስንመለስ።
ሀ) ማሲንጋ ከደብረጽዮን ጋር ትግራይ ሲገናኝ በቀጥታ ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኘው ከዘመነ ካሴ እና ከሻዕብያ ጋር ነው። ደብረጽዮን ማለት የግንኙነት መነሻ ነጥብ ነው። ማሲንጋ የግድ ዘመነን ማግኘት የለበትምም፡ ደብረጽዮንን አየ - ዘመነ ካሴን አየ ማለት ነው። ሻዕብያን አየ ማለት ይቻላል።
ለ) ማሲንጋ የተናገረው ከልቡ የሚፈልገውም አንድ ነገር ብቻ (ሌላው ቅጥያ እንደ ፈረስ እና በቅሎ እቃ ነገር ማድመቂያ ነው)። ይህም የተናገረው የሚፈልገው ነጥብ 3 ሚልዮን የትግሬ ህዝብ ወልቃይት እና ሁመራ ሂዶ እንድሰፍር ብቻ ነው። ትግራይ ያላት ህዝብ 3 ሚልዮን ሲሆን ሙልጭ ብሎ ከአማራ እርስት ወልቃይት፤ሁመራ እና ራይ እንድሰፍር ነው። ማሲንጋ ይህ ያህል ከተቆረቆረ ለምን ወደ አሜሪካ በስደተኝነት አይቀበላቸውም፤ ወይም ወደ ሰው አልባዋ ኤርትራ ክ/ሀገር አያሰፍራቸውም - የትውልድ ቃያቸውን ትግራይ ክፍለ ሀገርን ካልፈለጉ።
ለ) ማሲንጋ በኤንተርኔት የመጀመሪያ ትችቱን የለጠፈው ምናልባት ከጥዋቱ 3 ሰአት ሊሆን ይችላል። ህወሓት-ፋኖ ዘመነ ደግሞ ትንሽ እረፈድ ብሎ እኔኝ የአማራ ህዝብ ወኪል በማለት ጊዜ ወይም ቀን ወስዶ ኮሚቴ ተወያይቶበት ሳይሆን "የመደራደሪያ ነጥቦች" ብሎ ብቅ አለ። እግዜር ያሳይህ ሌሎች ተቃዋሚዎች እንኳን ጉዳዩን ለማጤን ጊዜ ሲፈጁ ይህ ተራ ሽፍታ አይኑ በጫው አጥቦ እኔ ነኝ ፋኖ - የአማራን ህዝብ ወክላለሁ ይልሃል። ግልጽ የስልጣን ጥማት ማሳያ ይህ ነው።
በእውነቱ ግን የአማራ ፋኖ ሃይል መሪ እስክንድር ነጋ እና ድርጅቱ ይህን ጉዳይ በሰከነ ሁኔታ የሚያጠኑት እንጅ ቁማር የሚጫዎቱበት አይደለም - ብዙዎች ህይወት ከፍለውበታል። ይህ በቲክቶክ የሚፎከርበት መሬት ላይ የሌው የዘመነ ፋኖ በጅ ኦግራፊ ይሁን በህዝብ ብዛት የሚሸፍነው ንዑስ ነው - ጎጃም አካባቢ ሊሆን ይችላል።
ለምሳሌ ትልቁ የወሎ ክ/ሀገር ፋኖ በ ጀ/ል ፋንታሁን የሚመራው የእስክንድር ሃይል ነው፤ የወልድያ አካባቢ ምሬ ወዳጆ ፋኖዎች በቤተ አማራ ተወግዘዋል - ምክንያቱም ከወያኔ ጋር ይሰራሉ ራያን አሰልፈው ሰጥተዋል በሚል። የሸዋ አማራ ፋኖ ሙሉ በሙሉ የእስክንድር ነጋ ሃይል ነው። ጎንደር በተመለከተ የጎንደር ውጤታማ ፋኖ ያለው ወልቃይት እና ሁመራ ነው - ከዚያ ውጭ ገሚሱ የእስክድንር ነው። ዘመነ ካሴ የጎጃም ብቻ መሆኑን ያሳብቃል።
ማጠቃልያ፥
ትክክለኛ እና እውነተኛ የአማራ ፋኖ በመጀመሪያ በታጋይ ጓዶቹ መካከል ያለውን ቅራኔ ይፈታል - ከዚያ የጋራ ጠላት ይመክታል። ፅድቅ ከቤት ይጀምራል እንድሉ። ይህ ማሲንጋ ተናገረ ብሎ አስቀድሞ የሚጮህ ስልጣን ፈላጊ ጅብ ነው።
በዲያስፓራ መካከልም አንዳች ለሽምግልና የሚቀመጥ ወይም ቁም ነገር ያለው ሰው አለመኖሩን የምትረዳው የአማራ ህዝብ ትግል አንድ ሁኖ እንድ ሄድ ማድረግ አለመቻል ነው። ይህን አንድ ማድረግ ያልቻለ ዲያስፓራ የሚያሳዝን ነው። የሚሰሩ ሰዎችን አያሰሩም'፤ ትግል የሚመሩ ሀቀኛ ታጋዮችን መጥለፍ ይፈልጋሉ። የገንዘብ ሱስ፤ በአቋራጭ አገር ቤት ገብቶ ሚኒስትር መሆን ያለፉበትን ቤት መቀበል የሚፈልጉ ናቸው።