ሴጣንን ማሸነፍ እንዴት እንደሚቻል ታውቃላቹ፣ ካልተፀለየ ሴጣን በፀበል እንጂ በውሀ አይወጣም። በመስቀል እንጂ በእንጨት ቢደበደብ አይወጣም፣ ዝግጁ ያልሆነ ብቃት ያለው ቄስ እንጂ ድርዬን አይሰማም። (የነ ኢዩ ጩፋ ምናምን ሴጣን እና ሴጣን ነው የሚናጩት

ፈረንጅ የሚጋልበውን የጋላ ፈረስ በጥይት ብቻ ማሸነፍ አይቻልም። አባቶቻችንም ያን አላደረጉም። ታላቁ እስክንድር ሸዋ ላይ አሸንፎ እንዲነግስ የተፈቀደለትም ለዚህ ነው። አፋሕድ የገዘፈውም ለዚህ ነው።