የባንዳው እስክንድር ክፍለጦር መሪዎች አሚኮ ላይ ወጥተው የሰላም ጥሪውን ተቀብለን መጥተናል አሉ
Posted: 23 May 2025, 11:11
.
.
.
ሳልሳዊ ብአዴን እያሉ ሲሳደቡ ኖረው ሳልሳዊ ብአዴን ሆነው ተገኙ፥፥ ይህ የዳውንቱ የብልጽግና እና የእስክንድር ድርድር ውጤት ነው