Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13800
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የሸዋ አማራ ነው የትግራይ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጥላት የሚለው ወያኔ አማራን ለመከፋፈል ህወሓት-ፋኖ ጠፍጥፎ ቋራ ላይ በመፍጠር የሞተውን ደደቢት ህልሙን ነፍስ ለመዝራት ከንቱ እያለመ ነው።

Post by Abere » 23 May 2025, 10:33

የሸዋ አማራ ነው የትግራይ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጥላት የሚለው ወያኔ አማራን ለመከፋፈል ህወሓት-ፋኖ ጠፍጥፎ ቋራ ላይ በመፍጠር የሞተውን ደደቢት ህልሙን ነፍስ ለመዝራት ከንቱ እያለመ ነው።ከወያኔ እና ሻዕብያ ጋር በአማራ ህዝብ እና ትግል ላይ እርኩሰት አልፈጽምም ያለውን የሸዋ አማራ ፋኖ ስብዕና ለማጥቆር ደደቢቶች አሁን በደደብነታቸው ቀጥለዋል። ጥቂት ሆዳም እና ደደቦችን በገንዘብ ለመደለል ቋራ ላይ ዳጎስ ያለ የተዘረፈ ገንዘብ ጉርሻ በማድረግ የአማራን ትግል ለመንጠቅ እየተፍጨረጨሩ ነው - ወፈ ሰማያት ዩቲዩብ እና ቲክቶከሮችን በማሰማራት ጸረ-ፋኖ ፕሮፓጋንዳ እያጦፉት ነው። የሚገርመው ወያኔዎች ለስትራቴጅ ሲሉ እራሳቸውን በሀሰት ለሁለት ከፍለዋል - አንዱ አንጃ ከሻዕብያ የሚሰራ ሲሆን ሌላው አንጃ ደግሞ ከዞነግ አብይ አህመድ ጋር የሚሰራ ነው። አንዳቸውም ሌላውን በቀይ ሽብር አይፈልግም - ተናበው የሚሰሩ ለአንድ አላማ የተደረገ የስራ ክፍፍል ነው።

አሁንም እንደ በፊቱ ወያኔ ጥላቴ ነው የምትለው ሸዋን በተለይም የሸዋ አማራን ነው። የፕሮፓጋንዳው ስራ በሸዋ ላይ ነው። ወያኔ አዲስ አበባ በምዕራባዊያን እና አረብ አገራት አንቀልባ ታዝላ እንደገባች ሙሉ በሙሉ ያፈረሰችው ክ/ሀገር ቢኖር ሸዋ ክፍለ ሀገርን ነው። ሙሉ በሙሉ ለማፍረስ የምትጥረው አሁን የሸዋ አማራ ፋኖን ነው። ነፍሰ ገዳይ እና ሆዳሞችን ከአማራ ክፍላተ ሀገራት መልምላ በማሰማራት የውሸት ማህተም ሰርታ ለህወሃት ፋኖ በመስጠት

Let it be known TPLF considers Shewa Amhara as the number One Enemy of Tigray. The sons and daughters of King of Kings Menelik II are standing on the moral ground, unflinching to the cause of Amhara. Dirty money and dirty fames have never been the history of the children of King Menelik II. Only dogs run for bones thrown onto them.

Misraq
Senior Member
Posts: 15188
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የሸዋ አማራ ነው የትግራይ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጥላት የሚለው ወያኔ አማራን ለመከፋፈል ህወሓት-ፋኖ ጠፍጥፎ ቋራ ላይ በመፍጠር የሞተውን ደደቢት ህልሙን ነፍስ ለመዝራት ከንቱ እያለመ ነ

Post by Misraq » 23 May 2025, 10:42

Abere,

It surprises me with the way you fear TPLF :lol: :lol: ምን ያህል ወኔህን ቢሰልቡህ ነው ነጋ ጠባ የወያኔ ስም ሳትጠራ ያማያልፈው? ሕወሃት በዚህ ደረጃ ተሸንፎና ተከፋፍሎ የፈራሀው ስልጣን ላይ እያለ አፈንድደህ ፊንጢጣህን ስትሰጠው እንደነበረ ያሳብቅብሃል፥፥

The real Fano will work with the good people of Tigray to stop the Galla grand agenda of destroying civilization. We can debate whether that will work or not or on what framework should the engagment be. But you are a Galla-Gurage hybrid and you work for your Galla relatives and It is ok for you to bring TPLF-2 (Getachew, Tsadkan, Kindiya, Tadesee) to your fold and Fano to be antagonistic to everyone :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 13800
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሸዋ አማራ ነው የትግራይ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጥላት የሚለው ወያኔ አማራን ለመከፋፈል ህወሓት-ፋኖ ጠፍጥፎ ቋራ ላይ በመፍጠር የሞተውን ደደቢት ህልሙን ነፍስ ለመዝራት ከንቱ እያለመ ነ

Post by Abere » 23 May 2025, 10:55

በአረንጓዴ፤ቢጫ ቀይ ሰንዴቅ ዓላማ ቦታ የትግራይ ወያኔን ቀይ ባለ ቢጫ ኮኮብ አርማ ዘመነ ካሴ ሊያውለበልብ ነው ማለትሽ ነው? የሆንሽ ፀረ-ኢትዮጵያ ነገር። የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያዊ ልብ ካለው ለምን ወያኔን አይጥልም ቅድምያ፤ ለመን የወያኔ ጨርቅ ተሸክሞ ይዞራል? እንድህ አይነት ጥራት የሌለው የትግል ጉዞ አማራ ሰልችቶታል። እራሱን ችሎ መታገል ነው -ልክ እንደ ምኒልክ ልጆች አንደ ሸዋ ልጆች። ምንጃሬ እንድህ ብሎ

ሳንመዝነው ጥጡን - ንገሪኝ ቁርጡን።
ሳይቆረጥ ዋጋ - አትወጭም አልጋ።

Dedebit is awlays dedeb - you cannot cheat Shewa.

Please carry and wave your hyena flag in Dedebit land :lol:

The fact that you got some pack animals to carry your hyena flag beyond Abay river does not mean you will find in Shewa.

Misraq wrote:
23 May 2025, 10:42
Abere,

It surprises me with the way you fear TPLF :lol: :lol: ምን ያህል ወኔህን ቢሰልቡህ ነው ነጋ ጠባ የወያኔ ስም ሳትጠራ ያማያልፈው? ሕወሃት በዚህ ደረጃ ተሸንፎና ተከፋፍሎ የፈራሀው ስልጣን ላይ እያለ አፈንድደህ ፊንጢጣህን ስትሰጠው እንደነበረ ያሳብቅብሃል፥፥

The real Fano will work with the good people of Tigray to stop the Galla grand agenda of destroying civilization. We can debate whether that will work or not or on what framework should the engagment be. But you are a Galla-Gurage hybrid and you work for your Galla relatives and It is ok for you to bring TPLF-2 (Getachew, Tsadkan, Kindiya, Tadesee) to your fold and Fano to be antagonistic to everyone :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 15188
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የሸዋ አማራ ነው የትግራይ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጥላት የሚለው ወያኔ አማራን ለመከፋፈል ህወሓት-ፋኖ ጠፍጥፎ ቋራ ላይ በመፍጠር የሞተውን ደደቢት ህልሙን ነፍስ ለመዝራት ከንቱ እያለመ ነ

Post by Misraq » 23 May 2025, 10:59

Abere wrote:
23 May 2025, 10:55

በአረንጓዴ፤ቢጫ ቀይ ሰንዴቅ ዓላማ ቦታ የትግራይ ወያኔን ......
ወንድማችን Abere, ሰንዴቅ ሳይሆን ሰንደቅ ነው አማርኛው:: ኦሮምኛ ተናጋሪ ስለሆንክ ነው ሰንዴቅ ያልከው፥፥ ከአምቦ መጥተህማ ልሸውዳችሁ አትበለን

Horus
Senior Member+
Posts: 36018
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሸዋ አማራ ነው የትግራይ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጥላት የሚለው ወያኔ አማራን ለመከፋፈል ህወሓት-ፋኖ ጠፍጥፎ ቋራ ላይ በመፍጠር የሞተውን ደደቢት ህልሙን ነፍስ ለመዝራት ከንቱ እያለመ ነ

Post by Horus » 23 May 2025, 11:22

Abere wrote:
23 May 2025, 10:33
የሸዋ አማራ ነው የትግራይ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጥላት የሚለው ወያኔ አማራን ለመከፋፈል ህወሓት-ፋኖ ጠፍጥፎ ቋራ ላይ በመፍጠር የሞተውን ደደቢት ህልሙን ነፍስ ለመዝራት ከንቱ እያለመ ነው።ከወያኔ እና ሻዕብያ ጋር በአማራ ህዝብ እና ትግል ላይ እርኩሰት አልፈጽምም ያለውን የሸዋ አማራ ፋኖ ስብዕና ለማጥቆር ደደቢቶች አሁን በደደብነታቸው ቀጥለዋል። ጥቂት ሆዳም እና ደደቦችን በገንዘብ ለመደለል ቋራ ላይ ዳጎስ ያለ የተዘረፈ ገንዘብ ጉርሻ በማድረግ የአማራን ትግል ለመንጠቅ እየተፍጨረጨሩ ነው - ወፈ ሰማያት ዩቲዩብ እና ቲክቶከሮችን በማሰማራት ጸረ-ፋኖ ፕሮፓጋንዳ እያጦፉት ነው። የሚገርመው ወያኔዎች ለስትራቴጅ ሲሉ እራሳቸውን በሀሰት ለሁለት ከፍለዋል - አንዱ አንጃ ከሻዕብያ የሚሰራ ሲሆን ሌላው አንጃ ደግሞ ከዞነግ አብይ አህመድ ጋር የሚሰራ ነው። አንዳቸውም ሌላውን በቀይ ሽብር አይፈልግም - ተናበው የሚሰሩ ለአንድ አላማ የተደረገ የስራ ክፍፍል ነው።

አሁንም እንደ በፊቱ ወያኔ ጥላቴ ነው የምትለው ሸዋን በተለይም የሸዋ አማራን ነው። የፕሮፓጋንዳው ስራ በሸዋ ላይ ነው። ወያኔ አዲስ አበባ በምዕራባዊያን እና አረብ አገራት አንቀልባ ታዝላ እንደገባች ሙሉ በሙሉ ያፈረሰችው ክ/ሀገር ቢኖር ሸዋ ክፍለ ሀገርን ነው። ሙሉ በሙሉ ለማፍረስ የምትጥረው አሁን የሸዋ አማራ ፋኖን ነው። ነፍሰ ገዳይ እና ሆዳሞችን ከአማራ ክፍላተ ሀገራት መልምላ በማሰማራት የውሸት ማህተም ሰርታ ለህወሃት ፋኖ በመስጠት

Let it be known TPLF considers Shewa Amhara as the number One Enemy of Tigray. The sons and daughters of King of Kings Menelik II are standing on the moral ground, unflinching to the cause of Amhara. Dirty money and dirty fames have never been the history of the children of King Menelik II. Only dogs run for bones thrown onto them.

አበረ፣
ይህን ሃቅ እኔ ለአንተ የምነግርህ ጉዳይ ባይሆንም የሸዋ አማራ በኢትዮጵያ ታሪክ የሚታወቀው አገር በመገምባት ነው ። ጥቃት ሲደርበትም በዚህ ሚናው የተነሳ ነው ። ዛሬም ቢሆን በተገንጣዮች እጅ የደረሰበት ጥቃት እንዳለ ሆኖ ምን ግዜም ከዚህ ታሪካዊ ሚናውና ጸባዩ ፈቀቅ ማለት የለበትም ። የኢትዮጵያ ታሪክ ረጅም ነው ፤ ይህም ያልፋል። ኢትዮጵያ እንደ ተልባ ወዲህና ወዲያ የሚንሸራተቱ ጎሳዎች ወልዳለች ፤ ጽኑ ጎሳዎችም እንደ ወለደቸው ። ሸዋ የሚያምርበት ምንግዜም ሲደላውም ሲጠቃም በብረት ኢትዮጵያዊነቱ ነው ። ደጋግሜ እንዳልኩትና እንደምለው የሸዋ አማራ ወደ ማዕከላዊ መንግስትና ወደ አገር አቅኚነቱ ፊቱን አዙሮ እነዚህን ግዜ ወለድ አረም ባንዳዎችና ቀጣሪዎቻቸው ወያኔ ሻቢያና ግብጽን ማሳፈር ይገባዋል የሸዋ አማራ!! አማራ ይህን ሁሉ ጥቃት የደረሰበት ኢትዮጵያዊ በመሆኑ ነው የሚለው ትርክት እውነት ቢሆን እንኳ ክብር እንጂ ማፈሪያ እንዳልሆነ መታወቅ አለበት ። የዘመነ ካሴን የባንዳዎች ስብስብ ወደ ታሪክ ትቢያ የሚወረወረው በኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው!! የጎሳ ፖለቲካ ትግሬን አውድሟል ፣ አማራንም ያወደማል ። ይህ የኔ ምልከታ ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 17179
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የሸዋ አማራ ነው የትግራይ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጥላት የሚለው ወያኔ አማራን ለመከፋፈል ህወሓት-ፋኖ ጠፍጥፎ ቋራ ላይ በመፍጠር የሞተውን ደደቢት ህልሙን ነፍስ ለመዝራት ከንቱ እያለመ ነ

Post by Axumezana » 23 May 2025, 11:25

አበረ the Ethiopian flag was given to you by Tigrayan Emperor Yohannes! TPLF also gave you what you call Amhara ክልል today! Accept the fact & live a peaceful life ! Tigrayans shall continue to shape the Horn Africa!

Misraq
Senior Member
Posts: 15188
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የሸዋ አማራ ነው የትግራይ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጥላት የሚለው ወያኔ አማራን ለመከፋፈል ህወሓት-ፋኖ ጠፍጥፎ ቋራ ላይ በመፍጠር የሞተውን ደደቢት ህልሙን ነፍስ ለመዝራት ከንቱ እያለመ ነ

Post by Misraq » 23 May 2025, 11:42

Horus wrote:
23 May 2025, 11:22

ሸዋ የሚያምርበት ምንግዜም ሲደላውም ሲጠቃም በብረት ኢትዮጵያዊነቱ ነው ።

ሃሃ ሃሃ

ኢትዮጵያዊ ነኝ ከኢትዮጵያዊነት ማማ አልወርድም ሲል ----> አሃዳዊ..... ልሙጥ.... ጨፍላቂ...በኢትዮጵያዊነት ካባ ተደብቀህ አንድ ባህል ታራምዳለህ ትለዋለህ
አማራ ነኝ ሲል ---> ዘረኛ ጎጠኛ ተገንጣይ ትለዋለህ

አዲሱ የአማራ ትውልድ ያንተን ተንኮል ተረድቶታል፥፥ ለዚህም ነው ያንተን ብርሃኑ ነጋ ወግድልን ያለውና የኦህዴድ ቂጥ አጣቢ እንዲሆን ያደረግነው:: ጣኦትህን ከልብህ እንደማትወዳት ፊንጢጣህን ገልብጠህ ለሽመልስ አብዲሳ እንዲያጠቃው የሰጠህ ለት አወቅን፥፥ የአማራ ልጅ በአማራነቱ ተደራጅቶአል፥፥ ፋኖ አማራ ይህን ሁላ ደም ያወጣል ይበቀላል፥፥

Horus
Senior Member+
Posts: 36018
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሸዋ አማራ ነው የትግራይ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጥላት የሚለው ወያኔ አማራን ለመከፋፈል ህወሓት-ፋኖ ጠፍጥፎ ቋራ ላይ በመፍጠር የሞተውን ደደቢት ህልሙን ነፍስ ለመዝራት ከንቱ እያለመ ነ

Post by Horus » 23 May 2025, 12:19

እስክንድር ነጋ ማርኮ ሩቢኦን ደውሎ ከመንግስት ጋር ድርድር ከፍቶ ይህ ቱስ ቱስ ሰገቴ ተገጣይ የግብጽ ተላላኪን አጀንዳ መቀማት ነው ያለበት!

Abere
Senior Member
Posts: 13800
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሸዋ አማራ ነው የትግራይ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጥላት የሚለው ወያኔ አማራን ለመከፋፈል ህወሓት-ፋኖ ጠፍጥፎ ቋራ ላይ በመፍጠር የሞተውን ደደቢት ህልሙን ነፍስ ለመዝራት ከንቱ እያለመ ነ

Post by Abere » 23 May 2025, 12:24

ሆረስ፤

ሸዋ ቁጥር 1 የተገንጣይ ህወሓት ጠላት ነው። በህወሓት ቋንቋ አማራ ማለት ሸዋ ኮድ ነው። ነፍጠኛ የሚለው የኮድ ትርጉም በተገንጣይ የትግራይ ወንበዴዎች ሸዋ ማለታቸው ነው።

እንድሁም አክራሪ ተገንጣይ ኦነግ ኦሮሙማ በወያኔ አንጻር ሸዋ ቁጥር 1 ጥላታቸው ተደርጎ ይወሰዳል። ስለዚህ እነዚህ ተገንታዮች ነፍጠኛ ቁጥር 1 ጥላታችን የሚሉት ሸዋ። መለሥ ዜናዊ ከአማራ ክፍለ ሀገር በተለየ መልኩ ጥላታችን ሸዋ ነው በሚል አንደምታ እቅጩን ተናግሯል። ሰብሃት ነጋ ሸዋ ክፍለ ሀገር አስተማሪ ሁኖ ሸዋን ጠላሁ ብሎ ነው ደዴቢት ገብቶ ሸዋ ክፍለ ሀገር ፍርስሩ እንድወጣ ዕጣ የተጣጣሉብት እንደ ቅርጫ - አንዱን አማራ፤ ሌላው አፋር፤ ሌላውን ኦሮሞ፤ ሌላውን ደቡብ፤ ሌላውን ሶማሌ ወዘተ ብሎ ያፈረሰው።

አሁንም ተላላኪው ዘመነ ካሴ ለዚህ የህወሃት እና ኦነግ ሴራ ተባባሪ ለመሆን እያጭበረበረ ነው ያለው - አማራ ይህን ልብ ብሎ ማወቅ አለበት። በጅምላ መደገፍ የጅምላ ግድያ ግፍ ያስተናግዳል። አብይ አህመድ ሲመጣ በጅምላ ተቀበለ - በመጨረሻ ጅምላ ተገደለ። ይህ የጅምላ ሞት አስተላላፊ ህወሃት-ፋኖ ፊት በመንሳት ከእውነተኛው የሸዋ ፋኖ ጎን መቆም የግድ ይላል።

Axumezana-

እባክህ ይህን የታሪክ ድንቁርናህን በዕውቀት ሻረው። በመስገብገብ ሁሉ ነገር ትግሬ ትግሬ እንድሸት እና እንድሆን ትፈልጋለህ። የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ረጅም ዘመን ታሪክ ነው። እናንተ ተገንጣዮች ለመንገዳችሁ ይረዳ ዘንድ ኢትዮጵያ 100 አመት ታሪክ አላት ለማለት ነው። የሚያሳዝነው ትግሬዎች በፈጠራችሁት ትልቅ ውሸት ምክንያት ቀጣዩ ትውልድ ይሁን አሁን ያለው ስለትግራይ ታሪክ ተምታቶበታል - ታሪክ አልባ ትውልድ ፈጠራችሁ። ሃጎስ ስለ ትግሬ ታሪክ ብትጠይቀው ከተክላይ የተለየ መልስ ይሰጥሃል - ታሪካችሁ ተምታታሏ። If something is contradicting, then it is false. The uncontrollable lies manufactured in Tigray turned Tigray history almost untrue. Almost people have stopped to believe anything said, written or preached by the average Tigre? What do you think is the reason? stop fabricating lie. This is honestly an epidemic in Tigray.

Misraq፥

በእውነት አንች ኤርትራዊ ስትሆኝ አማርኛ ለመማር እና ለማወቅ ላደረግሽው ጥረት ትደነቂያለሽ። ሆኖም ግን አጀንዳው የሸዋ አማራ እና የተገንጣይ ትግሬ ወያኔ እና ምስለኔው ህወሃ-ፋኖ ስለሆነ ከርዕሱ ወጥተሻል - ነጥብ ጥለሻል : አምነሻል ማለት ነው። ሀሳብ ለመግለጽ የሆህያት መልክ እና ምርጫ ሳይሆን Shorthand writing መጠቀም ይቻላል። ኮከብ እየቆጠርን ሳይሆን ሀሳብ እያበጠርን መሆኑ ይሰመርበት :mrgreen:
እስኪ እኔ ደግሞ ጠለቅ ብየ የቱን ያህል አማርኛ እንደተማርሽ ለማረጋገጥ ይችን ልጠይቅሽ። የትኛው ነው የአንችን ስም ለመጻፍ ግደፈት የሌለብት? ምስራቅ ወይስ ምሥራቅ?

Horus
Senior Member+
Posts: 36018
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሸዋ አማራ ነው የትግራይ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጥላት የሚለው ወያኔ አማራን ለመከፋፈል ህወሓት-ፋኖ ጠፍጥፎ ቋራ ላይ በመፍጠር የሞተውን ደደቢት ህልሙን ነፍስ ለመዝራት ከንቱ እያለመ ነ

Post by Horus » 23 May 2025, 12:38

አበረ፣
እጅግ ትክክል እንሁን ካልን መባል ያለበት ምፅራቅ ነው ። ይህ ፀ ፀኃዩ ፀ ይባላል ። ምፅራቅ የፀኃይ መውጣ(ት) sunrise ማለት ነው ። ሰማይ ለማለት ይህኛው ሰ ነው የምንጠቀመው ። ፀኃይን ከመለኮታዊ ነገር ጋር ማያያዝ ከፈለግን ይህኛውን ሠ መጠቀም አለብን። ለምሳሌ ሥላሴ (መለኮታዊ ሳልስ) ማለት ከፈለግን ምሥራቅ ማለት አለብን ። ስለዚህ ምስራቅ ሰማይን ያሳያል፣ ምሥራቅ የብርሃን መለኮታዊነትን ያሳያል። ትክክል የሚሆነው ግን ምፅራቅ ስንል ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 13800
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሸዋ አማራ ነው የትግራይ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጥላት የሚለው ወያኔ አማራን ለመከፋፈል ህወሓት-ፋኖ ጠፍጥፎ ቋራ ላይ በመፍጠር የሞተውን ደደቢት ህልሙን ነፍስ ለመዝራት ከንቱ እያለመ ነ

Post by Abere » 23 May 2025, 12:43

ስለ ሰጠኸው ማብራሪያ አመሰግናለሁ! ፀሐይ ስትሰረቅ ይባላል :mrgreen:
Horus wrote:
23 May 2025, 12:38
አበረ፣
እጅግ ትክክል እንሁን ካልን መባል ያለበት ምፅራቅ ነው ። ይህ ፀ ፀኃዩ ፀ ይባላል ። ምፅራቅ የፀኃይ መውጫ ማለት ነው ። ሰማይ ለማለት ይህኛው ሰ ነው የምንጠቀመው ። ፀኃይን ከመለኮታዊ ነገር ጋር ማያያዝ ከፈለግን ይህኛውን ሠ መጠቀም አለብን። ለምሳሌ ሥላሴ (መለኮታዊ ሳልስ) ማለት ከፈለግን ምሥራቅ ማለት አለብን ። ስለዚህ ምስራቅ ሰማይን ያሳያል፣ ምሥራቅ የብርሃን መለኮታዊነትን ያሳያል። ትክክል የሚሆነው ግን ምፅራቅ ስንል ነው።

Union
Senior Member
Posts: 11687
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የሸዋ አማራ ነው የትግራይ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጥላት የሚለው ወያኔ አማራን ለመከፋፈል ህወሓት-ፋኖ ጠፍጥፎ ቋራ ላይ በመፍጠር የሞተውን ደደቢት ህልሙን ነፍስ ለመዝራት ከንቱ እያለመ ነ

Post by Union » 23 May 2025, 13:06

አንድ ነጭ እስክንድርን የሚደግፍ አታገኝም። a free Ethiopia is against thier interest. Unless we defeat thier puppet gala and show our leverage, they wont respect us and side who we want them to side with. That is why supporting Eskinder is a life and death situation for all Ethiopians. Eskinder is out side of thier control. He gets no money, food aid from them. He is dangerous for them. Any leader or group they don't control is dangerous for them.

They like zemene because he cant live a day without their will. በአዴን is there to take care of him. በአዴን is dupty prime minster and even abiy himself so they control zemene, he is in their group so ferenjis love zemene, just like they love tplf.

Horus wrote:
23 May 2025, 12:19
እስክንድር ነጋ ማርኮ ሩቢኦን ደውሎ ከመንግስት ጋር ድርድር ከፍቶ ይህ ቱስ ቱስ ሰገቴ ተገጣይ የግብጽ ተላላኪን አጀንዳ መቀማት ነው ያለበት!

Abere
Senior Member
Posts: 13800
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሸዋ አማራ ነው የትግራይ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጥላት የሚለው ወያኔ አማራን ለመከፋፈል ህወሓት-ፋኖ ጠፍጥፎ ቋራ ላይ በመፍጠር የሞተውን ደደቢት ህልሙን ነፍስ ለመዝራት ከንቱ እያለመ ነ

Post by Abere » 23 May 2025, 13:18

It is a must, Amhara has to play Chess, not Checkers - given Ethiopia has been infested for decades with mercenaries.
There is nothing like in the entire land of Ethiopia that has been the target other than Amhara. The so-called cr@p TPLF/OLF con-constitution was meant in its entirety to destroy, cleanse and marginalize Amhara. Amhara should stop walking along sides of its deadly enemies to be later sold down the river.

Amhara people should stop making impulsive decision of supporting false disciple of freedom like Zemene. Should learn from the past mistakes, impulsive choice of Abiy Ahmed (remember Gondar carrying a vacant throne and chair praising Abiy Ahmed as their Moses :mrgreen: ). He later showed his true color.

Eskindir Nega is the valid and reliable leader of Amhara Fano.

Union wrote:
23 May 2025, 13:06
አንድ ነጭ እስክንድርን የሚደግፍ አታገኝም። a free Ethiopia is against thier interest. Unless we defeat thier puppet gala and show our leverage, they wont respect us and side who we want them to side with. That is why supporting Eskinder is a life and death situation for all Ethiopians.

Horus wrote:
23 May 2025, 12:19
እስክንድር ነጋ ማርኮ ሩቢኦን ደውሎ ከመንግስት ጋር ድርድር ከፍቶ ይህ ቱስ ቱስ ሰገቴ ተገጣይ የግብጽ ተላላኪን አጀንዳ መቀማት ነው ያለበት!

Dama
Member
Posts: 4463
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የሸዋ አማራ ነው የትግራይ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጥላት የሚለው ወያኔ አማራን ለመከፋፈል ህወሓት-ፋኖ ጠፍጥፎ ቋራ ላይ በመፍጠር የሞተውን ደደቢት ህልሙን ነፍስ ለመዝራት ከንቱ እያለመ ነ

Post by Dama » 23 May 2025, 13:22

አበረ፣
ይህን ሃቅ እኔ ለአንተ የምነግርህ ጉዳይ ባይሆንም የሸዋ አማራ በኢትዮጵያ ታሪክ የሚታወቀው አገር በመገምባት ነው ። ጥቃት ሲደርበትም በዚህ ሚናው የተነሳ ነው ። ዛሬም ቢሆን በተገንጣዮች እጅ የደረሰበት ጥቃት እንዳለ ሆኖ ምን ግዜም ከዚህ ታሪካዊ ሚናውና ጸባዩ ፈቀቅ ማለት የለበትም ። የኢትዮጵያ ታሪክ ረጅም ነው ፤ ይህም ያልፋል። ኢትዮጵያ እንደ ተልባ ወዲህና ወዲያ የሚንሸራተቱ ጎሳዎች ወልዳለች ፤ ጽኑ ጎሳዎችም እንደ ወለደቸው ። ሸዋ የሚያምርበት ምንግዜም ሲደላውም ሲጠቃም በብረት ኢትዮጵያዊነቱ ነው ። ደጋግሜ እንዳልኩትና እንደምለው የሸዋ አማራ ወደ ማዕከላዊ መንግስትና ወደ አገር አቅኚነቱ ፊቱን አዙሮ እነዚህን ግዜ ወለድ አረም ባንዳዎችና ቀጣሪዎቻቸው ወያኔ ሻቢያና ግብጽን ማሳፈር ይገባዋል የሸዋ አማራ!! አማራ ይህን ሁሉ ጥቃት የደረሰበት ኢትዮጵያዊ በመሆኑ ነው የሚለው ትርክት እውነት ቢሆን እንኳ ክብር እንጂ ማፈሪያ እንዳልሆነ መታወቅ አለበት ። የዘመነ ካሴን የባንዳዎች ስብስብ ወደ ታሪክ ትቢያ የሚወረወረው በኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው!! የጎሳ ፖለቲካ ትግሬን አውድሟል ፣ አማራንም ያወደማል ። ይህ የኔ ምልከታ ነው።
I know why you exclude OLF?

Union
Senior Member
Posts: 11687
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የሸዋ አማራ ነው የትግራይ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጥላት የሚለው ወያኔ አማራን ለመከፋፈል ህወሓት-ፋኖ ጠፍጥፎ ቋራ ላይ በመፍጠር የሞተውን ደደቢት ህልሙን ነፍስ ለመዝራት ከንቱ እያለመ ነ

Post by Union » 23 May 2025, 13:30

Absolutely, at this point all Amara activists are already with አፋሕድ. They know zemene is a tplf hired ferenjis mercenary. All activists already know that. 99 percent of Fanos on the ground know that. What's remaining is some of the common people outside of so called Amara region which for irrelevant anyway. However those that are not sure know that tplf and gala any have thier hands tired with some people that call themselves fano who are not even Amara.

Abere wrote:
23 May 2025, 13:18
It is a must, Amhara has to play Chess, not Checkers - given Ethiopia has been infested for decades with mercenaries.
There is nothing like in the entire land of Ethiopia that has been the target other than Amhara. The so-called cr@p TPLF/OLF con-constitution was meant in its entirety to destroy, cleanse and marginalize Amhara. Amhara should stop walking along sides of its deadly enemies to be later sold down the river.

Amhara people should stop making impulsive decision of supporting false disciple of freedom like Zemene. Should learn from the past mistakes, impulsive choice of Abiy Ahmed (remember Gondar carrying a vacant throne and chair praising Abiy Ahmed as their Moses :mrgreen: ). He later showed his true color.

Eskindir Nega is the valid and reliable leader of Amhara Fano.

Union wrote:
23 May 2025, 13:06
አንድ ነጭ እስክንድርን የሚደግፍ አታገኝም። a free Ethiopia is against thier interest. Unless we defeat thier puppet gala and show our leverage, they wont respect us and side who we want them to side with. That is why supporting Eskinder is a life and death situation for all Ethiopians.

Horus wrote:
23 May 2025, 12:19
እስክንድር ነጋ ማርኮ ሩቢኦን ደውሎ ከመንግስት ጋር ድርድር ከፍቶ ይህ ቱስ ቱስ ሰገቴ ተገጣይ የግብጽ ተላላኪን አጀንዳ መቀማት ነው ያለበት!

Misraq
Senior Member
Posts: 15188
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የሸዋ አማራ ነው የትግራይ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጥላት የሚለው ወያኔ አማራን ለመከፋፈል ህወሓት-ፋኖ ጠፍጥፎ ቋራ ላይ በመፍጠር የሞተውን ደደቢት ህልሙን ነፍስ ለመዝራት ከንቱ እያለመ ነ

Post by Misraq » 23 May 2025, 13:54

እስክንድር ነጋ በሸዋ ለብልጽግና አመርቂ ስራ እየሰራ ነው፥፥ በጎንደር የተጀመረው ለብልጽግና እጅ መስጠት በሸዋም ቀጥሎአል:: ለኦህዴድ እጅ እየሰጡ ያሉት በሙሉ በእስክንድር አደረጃጀት ውስጥ ያሉ መሆኑ ይጤን

በወሎ እና በጎጃም የሚከዳ የሌለው ለምንድን ነው? እውነተኛ ፋኖዎች ምሬ እና ዘሜ ስለሚመሩት አይደለም? ጸረ አማራ ጋሎችን እና ደቡቤዎች ዘወትር ፋኖ ላይ የሚያቀረሹት የብልጽግና የሚድያ ሰራዊት ስለሆኑ ነው

Dama
Member
Posts: 4463
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የሸዋ አማራ ነው የትግራይ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጥላት የሚለው ወያኔ አማራን ለመከፋፈል ህወሓት-ፋኖ ጠፍጥፎ ቋራ ላይ በመፍጠር የሞተውን ደደቢት ህልሙን ነፍስ ለመዝራት ከንቱ እያለመ ነ

Post by Dama » 23 May 2025, 14:40

Abere wrote:
23 May 2025, 10:33
የሸዋ አማራ ነው የትግራይ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጥላት የሚለው ወያኔ አማራን ለመከፋፈል ህወሓት-ፋኖ ጠፍጥፎ ቋራ ላይ በመፍጠር የሞተውን ደደቢት ህልሙን ነፍስ ለመዝራት ከንቱ እያለመ ነው።ከወያኔ እና ሻዕብያ ጋር በአማራ ህዝብ እና ትግል ላይ እርኩሰት አልፈጽምም ያለውን የሸዋ አማራ ፋኖ ስብዕና ለማጥቆር ደደቢቶች አሁን በደደብነታቸው ቀጥለዋል። ጥቂት ሆዳም እና ደደቦችን በገንዘብ ለመደለል ቋራ ላይ ዳጎስ ያለ የተዘረፈ ገንዘብ ጉርሻ በማድረግ የአማራን ትግል ለመንጠቅ እየተፍጨረጨሩ ነው - ወፈ ሰማያት ዩቲዩብ እና ቲክቶከሮችን በማሰማራት ጸረ-ፋኖ ፕሮፓጋንዳ እያጦፉት ነው። የሚገርመው ወያኔዎች ለስትራቴጅ ሲሉ እራሳቸውን በሀሰት ለሁለት ከፍለዋል - አንዱ አንጃ ከሻዕብያ የሚሰራ ሲሆን ሌላው አንጃ ደግሞ ከዞነግ አብይ አህመድ ጋር የሚሰራ ነው። አንዳቸውም ሌላውን በቀይ ሽብር አይፈልግም - ተናበው የሚሰሩ ለአንድ አላማ የተደረገ የስራ ክፍፍል ነው።

አሁንም እንደ በፊቱ ወያኔ ጥላቴ ነው የምትለው ሸዋን በተለይም የሸዋ አማራን ነው። የፕሮፓጋንዳው ስራ በሸዋ ላይ ነው። ወያኔ አዲስ አበባ በምዕራባዊያን እና አረብ አገራት አንቀልባ ታዝላ እንደገባች ሙሉ በሙሉ ያፈረሰችው ክ/ሀገር ቢኖር ሸዋ ክፍለ ሀገርን ነው። ሙሉ በሙሉ ለማፍረስ የምትጥረው አሁን የሸዋ አማራ ፋኖን ነው። ነፍሰ ገዳይ እና ሆዳሞችን ከአማራ ክፍላተ ሀገራት መልምላ በማሰማራት የውሸት ማህተም ሰርታ ለህወሃት ፋኖ በመስጠት

Let it be known TPLF considers Shewa Amhara as the number One Enemy of Tigray. The sons and daughters of King of Kings Menelik II are standing on the moral ground, unflinching to the cause of Amhara. Dirty money and dirty fames have never been the history of the children of King Menelik II. Only dogs run for bones thrown onto them.

1. Shewa produced genocider Menelick during conquests spanning over 2 decades in cooperation with Europe coordinating their resources of finance, intelligence and army, particulrly with the French and British in the anti-Africa campaign of the Scramble for Africa. Of course, TPLF did not accuse Shewa of this holocaust.
2. Shewa practiced slave trade: captured whole villages of people in several parts of present day Central, southeast, southwest, south Ethiopia in addition to captured resistance fighters. TPLF did not and does not hate Shewa for this crime.
3. Shewa enslaved masses of people from the above-mentioned regions as farm slaves for Amara warlords settlers nearby them. TPLF does not hate Shewa about this.
4. Haile Sellasie created two different and discriminatory land systems: erst for the north and gebar or chisenga for the south. TPLF does not hate Shewa for this.

Shewa produced racist criminals and genociders I think TPLF is ok with it or believes hardly it's business.

Abere
Senior Member
Posts: 13800
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሸዋ አማራ ነው የትግራይ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጥላት የሚለው ወያኔ አማራን ለመከፋፈል ህወሓት-ፋኖ ጠፍጥፎ ቋራ ላይ በመፍጠር የሞተውን ደደቢት ህልሙን ነፍስ ለመዝራት ከንቱ እያለመ ነ

Post by Abere » 23 May 2025, 14:53

@Dama (ወለፈንዲ የሰው ግራ ፣ እንብላ ሲሉት እንራ ፣ እንራ ሲሉት እንብላ የሚል ፣ በሁዳዴ ዶሮ በፋሲካ ሽሮ የሚል ወያኔ) :lol:

የሸዋ ፀብለ ሲረጭ የሓርነት ትግራይ ዛሩ ገዝፎ ዕድሜ ዘመኑን የተቦተለከውን አስቀረሸው::

Certainly, Shewa Amhara Fano will cast the devil out of your sh!t TPLF head> Until that happens keep ranting/rapping day and night. We know things on you are a little more complicate as that fanatic Wahabi satan mercilessly seized you. Trust me, Shewa Fano (the Children of King Menelik II, African Saint of Freedom) will caste every sickness out of you - even if you tried to hide under Dedebit rock. It will be stoned to leave you for freedom. :mrgreen:

Please never shout reading this, it is not even started yet. That sh!t Wahabi evil spirit will be cleansed. Say, Halleluiah! :mrgreen:

Post Reply