Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12343
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ኤርትሪያ 34ኛ የነፀነት ቀን የተባለዉን ባዓል ለማክበር እንድ ትልቅ እንግዳ ጋበዘች ይባላል።

Post by DefendTheTruth » 23 May 2025, 07:13

የክብር እንግዳዉም የወያኔ የዩቲዩብ አክትቪስት ተበዬዉ እስታሊን የምባል ጉጠት ነዉ ስሉ ሰምቼ በጣም ነዉ የስቅኩኝ። ከወደዚይ ምድር የምሰማ ነገር ሁሉ አስቂኝ ብቻ ሆኖዋል።